የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከሞዛምቢክ ጋር ለሚያደርጋቸው የምድብ 3ኛ እና 4ኛ ጨዋታዎች ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል።
ግብ ጠባቂዎች
አቡበከር ኑራ – ኢትዮጵያ ቡና
ባሕሩ ነጋሽ – ሸገር ከተማ
አላዛር ማርቆስ – አዳማ ከተማ

ተከላካዮች
ብርሃኑ በቀለ – ሲዳማ ቡና
አለልኝ ሙሉነህ – ኢትዮጵያ መድን
ካሌብ በየነ – ሸገር ከተማ
አብዱሰላም የሱፍ – ኢትዮጵያ ቡና
ርኆቦት ሶላሎ – ነጌሌ አርሲ
በረከት ሳሙኤል – ወልዋሎ ዓ/ዩ
ነፃነት ገ/መድኅን – ወልዋሎ ዓ/ዩ
መልካሙ ቦጋለ – ወላይታ ድቻ
አማካዮች
ሙከረም ረሺድ – ኢትዮ ኤሌክትሪክ
በረከት ወልዴ – ወላይታ ድቻ
አካይ ጁል – ኢትዮጵያ ቡና
ጋቶች ፓኖም – አል ፋሃሂል
ወገኔ ገዛኸኝ – ኢትዮጵያ መድን
አጥቂዎች
ቸርነት ጉግሳ – መቻል
አቤል ሐብታሙ – ኢትዮ ኤሌክትሪክ
አንተነህ ተፈራ – ባሕር ዳር ከተማ
ቡልቻ ሹራ – ሸገር ከተማ
አቤል ያለው – ሲዳማ ቡና
ከነዓን ማርክነህ – አል አረቢ
ካርሎስ ዳምጠው – ወልዋሎ ዓ/ዩ
ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች ነገ (ሰኞ ጥቅምት 23) እስከ ምሸት 12፡00 ቦሌ መድሃኔዓለም አካባቢ በሚገኘው ዘ-ሀብ ሆቴል ሪፖርት በማድረግ ዝግጅት እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቧል።

