አሠልጣኝ ራውዳ ለወሳኙ ጨዋታ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል

አሠልጣኝ ራውዳ ለወሳኙ ጨዋታ ስብስባቸውን ይፋ አድርገዋል

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ራውዳ ዓሊ ለወሳኙ የማጣሪያ ጨዋታ ለ30 ተጫዋቾች ጥሪ አቅርበዋል።

በዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር ከዛምቢያ ጋር ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ራውዳ ዓሊ ለ30 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል።

ግብ ጠባቂዎች

ሜቲ ረታ (ልደታ ክ/ከተማ)
ኑዳ ሁሴን (አዲስ ከተማ ክ/ከተማ)
ባንቺጊዜ አንተነህ (ጥሩነሸ ዲባባ)

ተከላካዮች

ማንጠግቦሽ አድማሱ (አርባምንጭ ከተማ)
እየሩሳሌም ኤርሚያስ (መቐለ 70 እንደርታ)
ኤልሻዳይ ዮሴፍ (ጉለሌክ/ከተማ)
ቤተልሄም ግዛቸው (ንፋስ ስልክ ላፍቶ)
መድኀኒት ዓለሙ (አርባምንጭ ከተማ)
መክሊት መሰለ (ጉለሌ ክ/ከተማ)
ዝናሽ ሰለሞን (ድሬዳዋ ከተማ)


አማካዮች

ኛጆክ ዶክ (ኢትዮጰያ ስፖርት አካዳሚ)
ሊያም ዳንኤል (ኢትዮጰያ ስፖርት አካዳሚ)
ቢታኒያ አስተራፊ (ሲዳማ ቡና)
ጌጤነሽ ተስፋዬ (ጥሩነሸ ዲባባ)
ያጎዋ ማኔ (ጥሩነሸ ዲባባ)
ኮከብ ደጀኔ (ጥሩነሸ ዲባባ)
ኤልሳ መኮንን (ድሬዳዋ ከተማ)
ሊዲያ ሰለሞን (ጥሩነሸ ዲባባ)

አጥቂዎች

ምህረት ወሰኑ (ሸገር ከተማ)
ምህረት አየለ (ቦሌ ከ/ከተማ)
ሊዲያ ኢያሱ (ጥሩነሸ ዲባባ)
ሳውያ መሐመድ (ፋሲል ከተማ)
እመቤት ዘካርያስ (ጥሩነሸ ዲባባ)
አጅሉ ኦዶንግ (ጥሩነሸ ዲባባ)
ሲሪያ ተሾመ (ጉለሌ ክ/ከተማ)

ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች የፊታችን ረቡዕ በካፍ የልህቀት ማዕከል በመሰባሰብ ዝግጅት እንደሚጀምሩ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።

የሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች የመጀመርያው ጨዋታ ሰኔ 27 ዛምቢያ ላይ ሲከናወን የመልሱ ጨዋታ ደግሞ ኢትዮጵያ ላይ ሐምሌ 5 ይካሄዳል።