አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ ወደ ቀድሞ ቤታቸው ተመልሰዋል።

የሉሲዎቹ አለቃ የነበሩት አሰልጣኝ ዮሴፍ ገብረወልድ ከብሔራዊ ቡድን ጋር የነበራቸው ውል መጠናቀቁን ተከትሎ የቀድሞ ቡድናቸውን ለማሰልጠን ተስማምተዋል። የቀድሞ የአርባምንጭ ሴቶች ቡድን አሰልጣኝ በሐይቆቹ ቤት ለሁለት ዓመታት የሚያቆያቸውን ውል ማሠራቸውን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች።