መስኡድ መሃመድ ኮንትራቱን አራዘመ

የኢትዮጵያ ቡናው አማካይ መስኡድ መሃመድ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያለውን ውል ለቀጣዮቹ 2 የውድድር ዘመናት ማደሱን ክለቡ በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ ይፋ አድርጓል፡፡

በ2003 መብራት ኃይልን ለቆ አደገኞቹን ከተቀላቀለ ወዲህ ከቡድኑ ወሳኝ ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነ ሲሆን የተጠናቀቀው የውድድር ዘመንን በድንቅ አቋም አጠናቋል፡፡

መስኡድ ከክለቡ ጋር ያለው ኮንትራት መጠናቀቁን ተከትሎ ከበርካታ ክለቦች ጋር ሲያያዝ የቆየ ሲሆን የክረምቱ አብይ የዝውውር ወሬ ከነበሩት ተጫዋቾችም አንዱ ሆኖ ነበር፡፡

ፎቶ –

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *