የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ሁለተኛ የምድብ ጨዋታ ወደ ማላዊ ተጉዟል፡፡ በጉዞው በአልጄርያው ሽንፈት የተሳተፉ ተጫዋቾች የተካተቱ ሲሆን ተከላካዩ አንዳርጋቸው ይሳቅ ከጉዞው ተቀንሷል፡፡
ወደ ማላዊ ያቀኑት ተጫዋቾች የሚከተሉት ናቸው
ግብ ጠባቂዎች
ጀማል ጣሰው
ሲሳይ ባንጫ
ተከላካዮች
ቶክ ጄምስ
አበባው ቡታቆ
ሳላዲን በርጊቾ
አሉላ ግርማ
ብርሃኑ ቦጋለ
አክሊሉ አየነው
አማካዮች
ሽመልስ በቀለ
ናትናኤል ዘለቀ
ታደለ መንገሻ
አዳነ ግርማ
ምንያህል ተሾመ
አዲስ ህንፃ
የሱፍ ሳላህ
ምንተስኖት አዳነ
ኤፍሬም አሻሞ
አጥቂዎች
ጌታነህ ከበደ
ሳላዲን ሰኢድ
ኡመድ ኡኩሪ