ፋሲል ከነማ ክስ አቀረበ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 23ማ ሳምንት ከተደረጉት ጨዋታዎች መካከል ቅዳሜ ዕለት በደደቢት እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ በ65ኛው ደቂቃ ከተመልካቾች ሲወረወር በነበረ ድንጋይ እና ቁሶች ምክንያት ተቋርጦ ለአንድ ሰዓት ያህል ከቆየ በኋላ በዝግ ስታድየም ቀጥሎ በፋሲል 5-1 መጠናቀቁ ይታወሳል። 

ይህን አስመልክቶም ፋሲል ከነማ ከጨዋታው በፊት እና በጨዋታው ዕለት የስፖርታዊ ጨዋነት ጥሰት እንደተፈፀመበት በመጥቀስ በመቐለ 70 እንደርታ እና የትግራይ እግርኳስ ፌዴሬሽን ላይ እርምጃ እንዲወስድ ለኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ክስ ማቅረቡን በፌስቡክ ገፁ አስታውቋል።

ሙሉ ደብዳቤው ይህን ይመስላል