ኳታር 2022| የኢትዮጵያ አሰላለፍ ታውቋል

በ2022 ዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከ ከሌሶቶ በሚያደገው ጨዋታ ላይ የሚሰለፉ የመጀመርያ 11 ተጫዋቾች ታውቀዋል።

አሰላለፉ ይህንን ይመስላል:-

ጀማል ጣሳው

አህመድ ረሺድ – አስቻለው ታመነ – ያሬድ ባዬ – ረመዳን የሱፍ

ጋቶች ፓኖም – ሽመልስ በቀለ (አ) – ቢንያም በላይ

ሙጂብ ቃሲም – አማኑኤል ገ/ሚካኤል – ዑመድ ኡኩሪ


© ሶከር ኢትዮጵያ.