ኢትዮጵያ ከ ሩዋንዳ – አሰላለፍ

በቻን 2020 ማጣርያ ሩዋንዳን 10:00 ላይ በትግራይ ስታዲየም የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ይፋ ተደርጓል።

አሰላለፉ ይህንን ይመስላል፡-

ምንተስኖት አሎ

ደስታ ደሙ – አስቻለው ታመነ – ያሬድ ባዬ – አህመድ ረሺድ

አማኑኤል ዮሐንስ – ሀይደር ሸረፋ – ከነዓን ማርክነህ

አማኑኤል ገ/ሚካኤል – ፍቃዱ ዓለሙ – መስፈን ታፈሰ


© ሶከር ኢትዮጵያ