በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የኢትዮጵያ ተጋጣሚ ስብስቧን ይፋ አድርጋለች

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ በሜዳቸው ኢትዮጵያን የሚያስተናግዱት በኒኮላስ ዲፕዩስ የሚመሩት ማዳጋስካሮች በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያው የሚጠቀሙባቸው ተጫዋቾችን ይፋ አድርገዋል።

በፈረንሳይ ዝቅተኛ ሊጎች በሚጫወቱ ተጫዋቾች የተወጣጣው ይህ ብሄራዊ ቡድን የወቅቱ የብሄራዊ ቡድኑ ኮከብ ተጫዋች ፋኔቫ አንድርያታሲማ እና የፈረንሳይ ወጣት ቡድን ውጤት የሆነው ተስፈኛው ማርኮ ኢያኢማሂሪታራ ተካተዋል።

ኢትዮጵያን የሚገጥመው ስብስብ ይህንን ይመስላል፡-

ግብ ጠባቂዎች

ሜልቪን አድርያን፣ አንድርያኒራ ራጆማዛንድርይ፣ ራዛካናሪና ራኮቶሃሲምቦላ

ተከላካዮች

ፓስካል ራዛካናንተኒቲና፣ ቶማስ ፎንታኔ፣ ሮማን ሜታኒሬ፣ ጄረሚ ሞሬል፣ ቲዮዲን ራማንጃርይ፣ ማርዮ ባካርይ፣ ጄረሚ ሞምብሪስ

አማካዮች
ኢብራሂም አማዳ፣ ማርኮ ኢላማህሪታራ፣ አንድርያማሪዶ አሮሃሲና፣ ጅያን ይቫስ፣ አቤል አኒሰት፣ ዲሜትሪ ካሎይን፣ ላላይና ኖሜንጃንሃርይ፣ ራያንይአና ራቬልሶን፣ ባጅዮ ሮማርዬ

አጥቂዎች

ፋኔቫ አንድርያታሲማ፣ ቻርለስ ካሮሉስ ፣ ሲልቫና ማርቲን ንጂቫ ፣ ፓፕሊን ቮአቭይ ፣ ግላድይሶን ሄንሪ


© ሶከር ኢትዮጵያ