የኦሮሚያ ዋንጫ መካሄዱን ቀጥሏል

የከፍተኛ ሊግ እና የአንደኛ ሊግ አምስት ቡድኖችን አሳትፎ እየተካሄደ በሚገኘው የኦሮሚያ ዋንጫ ትናንት የተካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል።

የፊታችን እሁድ ፍፃሜውን የሚያደገኘው ውድድሩ የትናንት ጨዋታዎች ውጤት

ገላን ከተማ 1–1 ባቱ ከተማ
ሞጆ ከተማ 0–0 ዱከም ከተማ

ረቡዕ ኀዳር 24 ቀን 2012

08:00 | ሞጆ ከተማ ከ ገላን ከተማ
10:00 | ቢሾፍቱ ከተማ ከ ባቱ ከተማ

ዓርብ ኀዳር 26 ቀን 2012

08:00 | ዱከም ከተማ ከ ቢሾፍቱ ከተማ
10:00 | ሞጆ ከተማ ከ ባቱ ከተማ

እሁድ ኀዳር 28 ቀን 2012

80:00 |ዱከም ከተማ ከ ባቱ ከተማ
10:00 | ቢሾፍቱ ከተማ ከ ገላን ከተማ


© ሶከር ኢትዮጵያ