የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች

 

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት እሁድ እና ሰኞ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይቀጥላል፡፡ የዚህ ሳምንት ሁሉም ጨዋታዎች ከመዲናዋ ውጪ በክልል ከተሞች የሚካሄድ ሲሆን መሪው አዳማ ከተማ መሪነቱን ለማስጠበቅ ወደ ድሬዳዋ ያቀናል፡፡ ተከታዩ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ አርባምንጭ ሲጎበኝ 3ኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ሲዳማ ቡና በሜዳው ኤሌክትሪክን ያስተናግዳል፡፡

የ9ኛው ሳምንት ጨዋታዎች የሚከተሉት ናቸው:-

fix

ሊጉ ከ8 ሳምንታት በኀላ የደረጃ ሰንጠረዡ ይህንን ይመስላል፡፡

wsss

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *