ነቀምቴ ከተማ ስድስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

የከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ተወዳዳሪው ነቀምቴ ከተማ ስድስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርም አስራ አምስት ተጫዋቾችን ውል አድሷል።
አዲስ የፈረሙ:-

ሶፊዬ ኑረዲን (ከሀላባ ከተማ – ግብ ጠባቂ)፣ ቴዎድሮስ ሀሙ (ከሀላባ ከተማ – ተከላካይ)፣ የነገውሰው ጫን ያለው (ከአርባምንጭ – ተከላካይ)፣ ደረሰ ተሰማ (ከጌዴኦ ዲላ – አማካይ)፣ ምኞት ማርቆስ (ከሀምበሪቾ – አማካይ)፣ ዘነበ ተንታ (ከአክሱም – አማካይ)

ወደ ዋናው ቡድን ያደጉ:-

ቶሎአ ተስፋዬ (አጥቂ) እና ረድዋን ሰዒድ (አማካይ)

ውላቸውን ያራዘሙ ተጫዋቾች:-

አብርሀም ይርጉ፣ ማትዮስ ሰለሞን (ግብ ጠባቂዎች)፣ ጉቱ መላኩ፣ እስራኤል ታደሰ፣ ገመቺስ አማኑኤል፣ ለታ ዋቅጋሪ፣ አብዲ ተሾመ (ተከላካዮች)፣ ብሩክ ብርሀኑ፣ ዋቁማ ዲንሳ፣ ፀጋአብ ብርሀኑ፣ ይርጋ ኡርጌሳ፣ ጋሻው ሙሉጌታ፣ ዘሪሁን ይልማ (አማካይ)፣ ኢብሳ በፍቃዱ፣ ቴዎድሮስ መንገሻ (አጥቂዎች)

© ሶከር ኢትዮጵያ


👉እጅዎን በተደጋጋሚ በሳሙና በአግባቡ በመታጠብ አልያም አልኮል እና ሳኒታይዘር በመጠቀም

👉ከሰዎች ጋር ንክኪ በማስወገድ

👉ከአላስፈላጊ እንቅስቃሴ በመገደብ፣ አካላዊ ርቀት በመጠበቅ እና በቤት በመቆየት ራሳችንን ከኮሮና ቫይረስ እንጠብቅ!