የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሊግ የሳምንቱ መጨረሻ ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዦች

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የ4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች (የደቡብ ዞን ሀ 2ኛ ሳምንት ፣ የሰሜን ዞን ለ 3ኛ ሳምንት) ቅዳሜ እና እሁድ መካሄድ ጀምረዋል፡፡ ዛሬ ፣ ነገ እና ረቡዕ በሚደረጉ ጨዋታዎችም ይቀጥላል፡፡

የቅዳሜ እና እሁድ ውጤቶች እንዲቀሁም ቀሪ ጨዋታዎች የሚከተሉትን ይመስላሉ፡-

መካከለኛ ዞን ሀ (4ኛ ሳምንት)

እሁድ 20/06/2008

03፡00 ለገጣፎ ከተማ 0-2 ዱከም ከተማ (ለገጣፎ)

09፡00 ቡታጅራ ከተማ 1-1 ንፋስ ስልክ ላፍቶ (ቡታጅራ)

ሰኞ 21/06/2008

09፡00 የካ ከ ቦሌ (አበበ ቢቂላ)

ማክሰኞ 22/06/2008

09፡00 ልደታ ከ መቂ ከተማ (አበበ ቢቂላ)

cent 2

መካከለኛ ዞን ለ (4ኛ ሳምንት)

እሁድ 20/06/2008

09፡00 ሆለታ ከተማ 1-0 ቦሌ ገርጂ (ሆለታ)

09፡00 ጨፌ ዶንሳ 1-0 ወልቂጤ ከተማ (ጨፌ ዶንሳ)

ሰኞ 21/06/2008

09፡00 ወሊሶ ከተማ ከ አራዳ (ወሊሶ)

ረቡዕ 23/06/2008

09፡00 አምቦ ከተማ ከ አዲስ ከተማ (አምቦ)

Cen1

ምስራቅ ዞን (4ኛ ሳምንት)

እሁድ 20/06/2008

09፡00 ካሊ ጅግጅጋ 1-1 መተሃራ ስኳር (ጅግጅጋ)

09፡00 ሞጆ ከተማ 3-1 አሊ ሐብቴ ጋራዥ (ሞጆ)

09፡00 ቢሾፍቱ ከተማ 2-0 ወንጂ ከተማ (ቢሾፍቱ)

09፡00 ሐረር ሲቲ 1-0 ሶማሌ ፖሊስ (ሐረር)

EAST

ሰሜን ዞን ሀ (4ኛ ሳምንት)

እሁድ 20/06/2008

09፡00 ዳሞት ከተማ 0-0 አዊ እምፒልታቅ (ፍኖተ ሰላም)

09፡00 ደባርቅ ከተማ – ዳባት (ደባርቅ)

ይህ ጨዋታ ከተጀመረ በኋላ በተፈተረ ችግር ተቋርጧል

09፡00 አምባ ጊዮርጊስ 1-1 ደብረማርቆስ ከተማ (አምባ ጊዮርጊስ)

North 2

ሰሜን ዞን ለ (3ኛ ሳምንት)

ቅዳሜ 19/06/2008

07፡00 ትግራይ ውሃ ስራ 0-1 ደሴ ከተማ (መቐለ)

እሁድ 20/06/2008

09፡00 ዋልታ ፖሊስ 0-1 ሰሎዳ አድዋ (መቐለ)

09፡00 ላስታ ላሊበላ 1-2 ሽረ እንዳስላሴ (ላሊበላ)

Norh 1

ደቡብ ዞን ሀ (2ኛ ሳምንት)

እሁድ 20/06/2008

09፡00 ጋምቤላ ከተማ 0-1 ዩኒቲ ጋምቤላ (ጋምቤላ)

09፡00 አሶሳ ከተማ 1-0 ሚዛን አማን (አሶሳ)

9፡00 መቱ ከተማ 1-0 ከፋ ቡና (መቱ)

West 2

ደቡብ ዞን ምድብ ለ (4ኛ ሳምንት)

እሁድ 20/06/2008

09፡00 ቡሌ ሆራ 1-1 ጎባ ከተማ (ቡሌ ሆራ)

09፡00 ሃምበሪቾ 2-1 ኮንሶ ኒውዮርክ (ሃምበሪቾ)

09፡00 ሮቤ ከተማ 1-1 ወላይታ ሶዶ (ሮቤ)

09፡00 ዲላ ከተማ 3-0 ጋርዱላ (ዲላ)

West 1

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *