የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ታውቋል

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ አምስተኛ የምድብ ጨዋታ ዛሬ ባህር ዳር ስታዲየም ላይ ማዳጋስካርን የሚገጥመው የዋልያዎቹ አሰላለፍ ታውቋል።

የአሰልጣኝ ውበቱ የመጀመርያ ምርጫ ይህንን ይመስላል:-

ተክለ ማሪያም ሻንቆ

አስራት ቱንጆ -ያሬድ ባየህ – አስቻለው ታመነ – ረመዳን የሱፍ

ሀብታሙ ተከስተ – ሱራፌል ዳኛቸው – ሽመልስ በቀለ

አማኑኤል ገ/ሚካኤል – ጌታነህ ከበደ – አቡበከር ናስር


© ሶከር ኢትዮጵያ