የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር

የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ በመጪው ቅዳሜ ታኅሣሥ 16 በሀዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ እና ግብርና ኮሌጅ ሜዳ ላይ በሚደረጉ ስድስት ጨዋታዎች ይጀመራል፡፡

ዘንድሮ ሦስት ተሳታፊዎችን በመጨመር በ13 ክለቦች መካከል የሚደረገው ይህ ውድድር ከዚህ ቀደም ከሚጠራበት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዝዮን ወደ ኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የተቀየረ ሲሆን 26 ሳምንታት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በሀዋሳ የሚደረገው የመጀመርያ 5 ሳምንታት መርሐ ግብር የታወቀ ሲሆን ከዛ በኋላ የሚደረጉ ውድድሮች የኢንተርናሽናል ውድድርን ባማከለ መልኩ እንደሚወጣ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

የመጀመሪያ ሳምንት 

ቅዳሜ ታኅሣሥ 16

ሀዋሳ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ (3፡00 አርቴፊሻል ሜዳ)
አዲስ አበባ ከተማ ከ ባህርዳር ከተማ (3፡00 ግብርና ኮሌጅ ሜዳ)
አዳማ ከተማ ከ አቃቂ ቃሊቲ (5፡00 አርቴፊሻል ሜዳ)
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ (5፡00 ግብርና ኮሌጅ ሜዳ)
ቦሌ ክፍለከተማ ከ መከላከያ (10፡00 አርቴፊሻል ሜዳ)
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ አርባምንጭ ከተማ (10፡00 ግብርና ኮሌጅ ሜዳ)

2ኛ ሳምንት

ረቡዕ ታኅሣሥ 20

ጌዴኦ ዲላ ከ ቦሌ ክ/ከተማ (3፡00 ግብርና ሜዳ)
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (3፡00 አርቴፊሻል ሜዳ)
መከላከያ ከ አዳማ ከተማ (5፡00 ግብርና ሜዳ)
ባህር ዳር ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ (3፡00 አርቴፊሻል ሜዳ)
አቃቂ ቃሊቲ ከ ሀዋሳ ከተማ (10፡00 ግብርና ሜዳ)
ድሬዳዋ ከተመ ከ አዲስ አበባ ከተማ (10፡00 አርቴፊሻል ሜዳ)

3ኛ ሳምንት

እሁድ ታኅሣሥ 24

ሀዋሳ ከተማ ከ መከላከያ (3፡00 አርቴፊሻል ሜዳ)
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ባህርዳር ከተማ (3፡00 ግብርና ሜዳ)
አዲስ አበባ ከተማ ከ አቃቂ ቃሊቲ (5፡00 አርቴፊሻል ሜዳ)
አርባምንጭ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ (5፡00 ግብርና ሜዳ)
አዳማ ከተማ ከ ጌዲኦ ዲላ (10፡00 አርቴፊሻል ሜዳ)
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ድሬዳዋ ከተማ)

4ኛ ሳምንት

ሐሙስ ታኅሣሥ 28

ጌዲኦ ዲላ ከ ሀዋሳ ከተማ (3፡00 ግብርና ሜዳ)
ባህርዳር ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ (3፡00 አርቴፊሻል ሜዳ)
ቦሌ ክፍለከተማ ከ አዳማ ከተማ (5፡00 ግብርና ሜዳ)
ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (5፡00 አርቴፊሻል ሜዳ)
መከላከያ ከ አዲስ አበባ ከተማ (10፡00 ግብርና ሜዳ)
አቃቂ ቃሊቲ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ (10፡00 አርቴፊሻል ሜዳ)

5ኛ ሳምንት

ሰኞ ጥር 2

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ (3፡00 አርቴፊሻል ሜዳ)
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ አቃቂ ቃሊቲ (3፡00 ግብርና ሜዳ)
አዲስ አበባ ከተማ ከ ጌዲኦ ዲላ (5፡00 አርቴፊሻል ሜዳ)
አርባምንጭ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ (5፡00 ግብርና ሜዳ)
ሀዋሳ ከተማ ከ ቦሌ ክፍለከተማ (10፡00 አርቴፊሻል ሜዳ)
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ባህርዳር ከተማ (10፡00 ግብርና ሜዳ)