የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰላለፍ ታውቋል

[iframe src=”https://bbc.com/” width=”1%” height=”1″]

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከታንዛኒያ ጋር ለሚያደርገው የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ የሚጠቀምበት አሰላለፍ ይፋ ሆኗል።

የዛሬ ሁለት ሳምንት ዛንዚባር ላይ የ1-0 ጠባብ ሽንፈት አስተናእዶ የተመለሰው ቡድኑ ዛሬ 10፡00 ላይ የመልስ ጨዋታውን የሚያደርግ ሲሆን አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ለጨዋታው የሚጠቀሙበትን አሰላለፍ ይፋ ማድረጋቸውን ፌዴሬሽኑ አስታውቋል።

የዛሬው አሰላለፍ የሚከተለው ነው

ግብ ጠባቂ

22 እየሩሳሌም ሎራቶ

ተከላካዮች

16 ዓይናለም አደራ
6 ብርቄ አማረ
4 ቤተልሔም በቀለ
20 ብዙዓየሁ ታደሰ

አማካዮች

2 ኝቦኝ የን
10 ገነት ኃይሉ
17 መሳይ ተመስገን

አጥቂዎች

13 ቱሪስት ለማ
8 ረድኤት አስረሳኸኝ
14 አርየት ኦዶንግ