የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የሳምንቱ ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዥ

መካከለኛ ዞን ምድብ ሀ (7ኛ ሳምንት)

ቅዳሜ መጋቢት 10 ቀን 2008

የካ ክ/ከተማ 0-1 ለገጣፎ ከተማ

ቦሌ ክ/ከተማ 0-0 ቡታጅራ ከተማ

እሁድ መጋቢት 11 ቀን 2008

ዱከም ከተማ 2-0 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ

ቱሉ ቦሎ 0-0 ልደታ ክ/ከተማ

Cent A

መካከለኛ ዞን ምድብ ለ (6ኛ ሳምንት)

ቅዳሜ መጋቢት 10 ቀን 2008

አራዳ ክ/ከተማ 2-5 አዲስ ከተማ ክ/ከተማ

እሁድ መጋቢት 11 ቀን 2008

አምቦ ከተማ 3-1 ቦሌ ገርጂ ዩኒየን

ወሊሶ ከተማ 1-0 ወልቂጤ ከተማ

ሆለታ ከተማ 0-0 ጨፌ ዶንሳ

Cent B

ምስራቅ ዞን (6ኛ ሳምንት)

ቅዳሜ መጋቢት 10 ቀን 2008

ኢትዮ ሶማሌ ፖሊስ 0-1 ወንጂ ስኳር

እሁድ መጋቢት 11 ቀን 2008

ካሊ ጅግጅጋ 2-1 ሞጆ ከተማ

ቢሾፍቱ ከተማ 1-0 መተሃራ ስኳር

ሐረር ሲቲ 1-0 አሊ ሐብቴ ጋራዥ

East

ደቡብ ዞን ምድብ ሀ (4ኛ ሳምንት)

እሁድ መጋቢት 11 ቀን 2008

ጋምቤላ ከተማ 2-1 አሶሳ ከተማ

መቱ ከተማ 0-0 ዩኒቲ ጋምቤላ

ከፋ ከተማ 1-4 ሚዛን አማን

south A

ደቡብ ዞን ምድብ ለ (7ኛ ሳምንት)

እሁድ መጋቢት 11 ቀን 2008

ኮንሶ ኒውዮርክ 1-0 ጋርዱላ

ጎባ ከተማ 2-2 ዲላ

ጎፉ ባሪንቼ 0-0 ሮቤ ከተማ

ቡሌ ሆራ 1-2 ሀምበሪቾ

south B

ሰሜን ዞን ምድብ ሀ (6ኛ ሳምንት)

እሁድ መጋቢት 11 ቀን 2008

ደባርቅ ከተማ 0-0 አማራ ፖሊስ

አምባ ጊዮርጊስ 2-1 አዊ አምፒልታቅ

ደብረማርቆስ ከተማ 0-1 ዳባት ከተማ

North A

ሰሜን ዞን ምድብ ለ (4ኛ ሳምንት)

እሁድ መጋቢት 11 ቀን 2008

ሰሎዳ አድዋ 1-1 ደሴ ከተማ

ሽረ እንዳስላሴ 2-2 ትግራይ ውሃ ስራ

ዋልታ ፖሊስ 2-1 ላስታ ላሊበላ

North B

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *