በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስር ለሚገኙ በሁለቱም ፆታ እየተካፈሉ ላሉ ክለቦች የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን እና…
ዳንኤል መስፍን
በኢትዮጵያ ቡና እና ታፈሰ ሰለሞን ዙርያ አዲስ ነገር ተሰምቷል
ኢትዮጵያ ቡና የወራት ደሞዙ ላይ ቅጣት ቢያስተላልፍበትም ታቃውሞ ባሰማው ታፈሰ ሰለሞን ዙርያ ወቅታዊ መረጃ እናጋራችሁ። ከቀናት…
ጅማ አባ ጅፋር አዲስ ሥራ አስኪያጅ እና ቡድን መሪ ሾሟል
በሊጉ ሰንጠረዥ ግርጌ ላይ የሚገኘው ጅማ አባ ጅፋር የአመራር ለውጦች አድርጓል። ያለፉትን ሁለት ዓመታት በውጤት መገራገጭ…
ሲዳማ ቡና የዲሲፕሊን ውሳኔ ተወሰነበት
በሲዳማ ቡናን ከወራት በፊት ባገደው የህክምና ባለሙያ ዙርያ የዲሲፒሊን ውሳኔ ተወስኖበታል። ሲዳማ ቡና የህክምና ባለሙያ (ወጌሻ)…
“የማያዳግም እርምጃ እንወስዳለን” አቶ ባህሩ ጥላሁን
ትናንት የተደረገው የሲዳማ ቡና እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ከመጀመሩ አስቀድሞ የዕለቱ ዳኛን አስመልክቶ ሲዳማ ቡና በፃፈው…
Continue Readingየአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከጎፈሬ ጋር በመተባበር ስልጠና አዘጋጅቷል
በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከጎፈሬ የትጥቅ አምራች ጋር በመሆን ለሁለት ቀናት የሚቆይ ስልጠና ሊሰጡ ነው። የትጥቅ…
ኢትዮጵያ ቡና ታፈሰ ሰለሞን ላይ ቅጣት ሲያስተላልፍ ተጫዋቹ ውሳኔውን ተቃውሟል
መገኘት በሚገባው የልምምድ ቦታ አለመገኘቱን በመግለፅ ኢትዮጵያ ቡና ታፈሰ ሰለሞን ላይ ቅጣት ማስተላለፉ ታውቋል። በትናንትናው ምሽት…
የአሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር እና የቡድን መሪው የፍርድ ቤት ውሎ…
በሁለቱ አካላት ዙርያ የተፈጠረው ውዝግብ ወደ መደበኛ ፍርድቤት አምርቶ ጉዳያቸው በዛሬው ዕለት በችሎት ታይቷል። ከዚህ ቀደም…
ኢትዮጵያ ቡና ልምምድ ያልተገኘውን ተጫዋች ወደ አዲስ አበባ ልኳል
በአምስተኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የፊታችን ማክሰኞ ከጅማ አባ ጅፋር ጋር የሚያደርገው ኢትዮጵያ ቡና አንድ…

