ከፍተኛ ሊግ | ቡራዩ ከተማ የነባሮቹን ውል ሲያራዝም አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ወደራቀበት የከፍተኛ ሊግ ውድድር ዳግም የተመለሰው ቡራዩ ከተማ የነባር ተጫዋቾችን ውል ሲያራዝም የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል።…

“መሥራት እየቻልኩ ከምወደው የዳኝነት ሙያ ራሴን አግልያለው” – ብሩክ የማነብርሀን

የቀድሞ ኢንተርናሽናል ዳኛ ብሩክ የማነብርሀን ራሱን ከዳኝነት ለማግለል ያበቃውን ምክንያት ለሶከር ኢትዮጵያ አጋርቷል። ያለፉትን ዓመታት ከመምርያ…

የ2014 የከፍተኛ ሊግ ክለቦች የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል

በሦስት ምድብ ተከፍሎ ታህሳስ ወር መጀመርያ ላይ እንደሚጀመር የሚጠበቀው የከፍተኛ ሊግ ክለቦች የምድብ ድልድል ተለይቶ ታውቋል።…

የ2013 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ኮከቦች ታውቀዋል

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ሥር ከሚደረጉ ውድድሮች መካከል አንዱ ሁለተኛው የሀገሪቱ የሊግ እርከን የሆነው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…

ሀዲያ ሆሳዕና በፍርድ ቤት ተጨማሪ እግድ ተላለፈበት

ከተጫዋቾች ዝውውር ጋር በተያያዘ ከዚህ ቀደም በአራት ተጫዋቾች የፍርድ ቤት ዕግድ የተላለፈበት ሀድያ ሆሳዕና አሁን በአንድ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-3 ድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ ከረጅም ጊዜ በኃላ ሦስት ጎል አስቆጥሮ ጅማ አባ ጅፋርን ከረታበት ጨዋታ በኃላ አሰልጣኞቹ ለሱፐር…

ተስፈኛው አማካይ ወደ ጅማ አባ ጅፋር አቅንቷል

በኢትዮጵያ ቡና የማደግ ዕድል ያልተሰጠው ወጣቱ አማካይ ጅማ አባ ጅፋርን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። በአስኮ ፕሮጀክት ያደገው እና…

ፌዴሬሽኑ ከጀርመን ተቋም ጋር በታዳጊ ስልጠና ዙርያ አብሮ ለመሥራት ይፋዊ ስምምነት አደረገ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለአምስት ዓመት የሚቆይ ብሔራዊ የታዳጊዎች ስልጠና ፕሮጀክትን ከ3POINTS ተቋም ጋር ለመሥራት ስምምነት አድርጓል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-0 አዳማ ከተማ

ደካማ እንቅስቃሴ አስመልክቶን ያለጎል ከተጠናቀቀው የሀዲያ ሆሳዕና እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞቹ ለስፐር ስፖርት…

የ2013 የውድድር ዘመን የኮከቦች ምርጫ ላይካሄድ ይችል ይሆን ?

በአምስት የውድድር ዘርፍ መካሄድ የሚገባው የ2013 የውድድር ዘመን የኮኮበች ሽልማት እስካሁን አለመካሄዱ ለምን ይሆን ? የኢትዮጵያ…