አዲስ አበባ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር ተፋጠዋል

በአንድ ተጫዋች ይገባኛል አዲስ አበባ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር ውዝግብ ውስጥ ገብተዋል። ከዚህ ቀደም በነበረው…

አዲስ አበባ ከተማ እና ጎፈሬ ቅድመ ስምምነት አደረጉ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና በከፍተኛ ሊግ ለሚገኙ ክለቦች ትጥቆችን በማቅረብ ራሱን ወደ ገበያው እያስገባ የሚገኘው ሀገር…

አንድ ተጫዋች ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ስብስብ ውጭ ሆናለች

የካፍ የልህቀት ማዕከል ከቀናት በፊት ዝግጅቱን የጀመረው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አንድ ተጫዋች…

የወላይታ ድቻ የይግባኝ አቤቱታ ውድቅ ሆኗል

ለሁለት ዓመታት በክርክር የቆየው ጉዳይ በመጨረሻም የወላይታ ድቻን ይግባኝ ባለመቀበል ተጠናቋል። በ2012 የውድድር ዘመን መጀመርያ በ2…

የሴካፋው ባለድሎች ዝግጅታቸውን በዚህ ሳምንት ይጀምራሉ

ከቀናት በፊት የሴካፋን ዋንጫን አንስተው በድል የተመለሱት የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅታቸውን በቅርቡ…

አዲስ አበባ ከተማ አዲስ ቴክኒክ ዳይሬክተር ሾሟል

በቅርቡ ከአሰልጣኝ ከእስማኤል አቡበከር ጋር የተለያየው አዲስ አበባ ከተማ አዲስ ቴክኒክ ዳሬክተር መሾሙ ታውቋል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ…

የቡናማዎቹ ተጫዋቾች ከጉዳት አገግመዋል

ኢትዮጵያ ቡናን በዚህ የውድድር ዘመን ማገልገል ያልቻሉት ሦስት ተጫዋቾች ከጉዳታቸው አገግመዋል። ለረጅም ወራት ከሜዳ የራቀው የተከላካይ…

ሀዲያ ሆሳዕና በፍርድ ቤት ዕግድ ተላለፈበት

ከዓምናው ያደረው የክለቡ እና የተጫዋቾቹ ውዝግብ ወደ መደበኛ ፍርድ ቤት አምርቶ ብይን አግኝቷል። የክለቡ ተጫዋቾች የነበሩት…

የሀዲያ ሆሳዕና ይግባኝ ውድቅ ሆኖበታል

በፌዴሬሽኑ የዲሲፕሊን ኮሚቴ የተላለፈበትን ውሳኔ በመቃወም የይግባኝ አቤቱታ ያሰማው ሀድያ ሆሳዕና ውሳኔው ፀንቶበታል። በ2013 የውድድር ዘመን…

ገላን ከተማ የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ተፈራርሟል

ጎፈሬ የስፖርት ትጥቅ በከፍተኛ ሊግ የመጀመርያ ሥራውን ከገላን ከተማ ጋር ለመሥራት ስምምነት አድርጓል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…