የኢትዮጵያ የሴቶች ከ20 ዓመት በታች ቡድን ለመልሱ ጨዋታ ዝግጅት ጀመረ

ከድል የተመለሱት ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከአስራ ሁለት ቀን በኃላ ላለው የመልስ ጨዋታ ዝግጅታቸውን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 0-2 ባህር ዳር ከተማ

በስድስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን ከረታ በኋላ አሰልጣኞቹ ለሱፐር ስፖርት ተከታዩን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 1-0 መከላከያ

የስድስተኛ ሳምንት የቀን የመጨረሻ ጨዋት ኢትዮጵያ ቡና መከላከያን ከረታበት ጨዋታ መልስ አሰልጣኞቹ ለሱፐር ስፖርት ሀሳባቸውን አጋርተዋል።…

መቋጫ ያላገኘው የኢያሱ ለገሰ ጉዳይ

ለጅማ አባ ጅፋር አስቀድሞ የፈረውና እና በቅርቡ የአዲስ አበባ ከተማ ውሉ የተጠናቀቀው ኢያሱ ለገሰ ውሳኔ ሳያገኝ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሲዳማ ቡና 1-1 አዳማ ከተማ

ምሽት ላይ የተካሄድው የስድስተኛ ሳምንት ጨዋታ ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማ አንድ አቻ በመሆን ነጥብ ከተጋሩ በኃላ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-1 ሀዋሳ ከተማ

በስድስተኛ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስን ከሀዋሳ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ አሰልጣኞቹ ተከታዩን አስተያየት…

የቅዱስ ጊዮርጊሱ አሰልጣኝ የመሰናበታቸው ነገር እርግጥ ሆኗል

ትናንት በነበረው ዘገባችን የፈረሰኞቹ አሰልጣኝ የመሰናበታቸውን ነገር በገለፅነው መሠረት በቀጣይ ክለቡን ማን የሚረከበው ይሆናል? ሰርቢያዊው አሰልጣኝ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኙን ሊያሰናብት ይሆን ?

ሰርቢያዊው የፈረሰኞቹ አሰልጣኝ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተለያዩ ጉዳዮች ሲነሳ የነበረው የመሰናበታቸው ጉዳይ የተቃረበ ይመስላል። አንጋፋው ክለብ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 አዲስ አበባ ከተማ

አዲስ አበባ ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን ድል ካደረገበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞቹ ተከታዩን አስተያየት ለሱፐር ስፖርት አጋርተዋል። አሰልጣኝ…

ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ የዲሲፕሊን ውሳኔ እንዲሰጠው ጠየቀ

ከሰሞኑን መነጋገርያ ርዕስ በሆነው ጉዳይ ዙርያ ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ ለፌዴሬሽኑ በደብዳቤ ጥያቄውን አቅርቧል። በአምስተኛ ሳምንት…