ስለ እስማኤል አቡበከር (ዊሀ) ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

በተለያዩ ምክንያቶች እንደነበረው አቅም እና ችሎታ በአንድ ክለብ ውስጥ የተረጋጋ ቆይታ ማድረግ ሳይችል የእግርኳስ ህይወቱን የመራው…

ስለ አንዳርጋቸው ሰለሞን (ሸበላው) ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

ኢትዮጵያ በዓለም ዋንጫ ታሪክ (በወጣት ቡድን) ባላት ብቸኛው ተሳትፎ ባለሪከርድ ነው። ሜዳ ውስጥ ለሚወደው ክለብ ሁሉን…

የአሰግድ ተስፋዬ ገጠመኞች – በገነነ መኩርያ (ሊብሮ)

የዛሬ ሦስት ዓመት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየን አሰግድ ተስፋዬን አስመልክቶ በተለያዩ ፅሁፎች ስናስበው መቆየታችን ይታወሳል። በዚህ…

ስለ መሳይ ተፈሪ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

ለሃያ ሦስት ዓመታት በተጫዋችነት፣ በአሰልጣኝነት ስኬታማ የእግርኳስ ህይወት እያሳለፈ የሚገኘው የዘጠናዎቹ ኮከብ አጥቂ የወቅቱ አሰልጣኝ መሳይ…

እውነተኛው የኳስ ጀግና አሰግድ ተስፋዬ – በጋዜጠኛ ሰዒድ ኪያር

የቀድሞው ታላቅ ተጫዋች አሰግድ ተስፋዬ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለየ ሦስተኛ ዓመቱን አስመልክቶ በተለያዩ ፅሁፎች ስናስበው መቆየታችን…

የወላይታ ድቻ ተጫዋቾች የደሞዝ ይከፈለን ጥያቄ እና የክለቡ ምላሽ

በሁሉም የሀገሪቷ የሊግ ውድድሮች የደሞዝ አልተከፈለንም ጥያቄ በበረታበት በዚህ ሰዓት የወላይታ ድቻ ተጫዋቾችም ደሞዝ አልተከፈለንም በማለት…

“አስታውሰውኝ ይህን ድጋፍ ስላደረጉልኝ በጣም አመሰግናለሁ” ሳምሶን ሺፈራው (ጆሮ)

ለኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የተጫወተው የመስመር አጥቂው ሳምሶን ሽፈራው (ጆሮ) የመኪና ስጦታ…

ስለ አሰግድ ተስፋዬ ምስክርነት… አብሮት የተጫወተው አንዋር ያሲን (ትልቁ)

ልክ በዛሬው ዕለት በ2009 ህይወቱ ያለፈው አሰግድ ተስፋዬን ማስታወሳችንን ቀጥለናል። አሁን ደግሞ ከአሰግድ ጋር በኢትዮጵያ ቡና…

“ኢትዮጵያ ቡና ካጣቸው ወርቅ ልጆቹ መካከል አሰግድ ተስፋዬ አንዱ ነው” ክፍሌ ወልዴ (የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች ማኅበር)

በዛሬዋ ዕለት የዛሬ ሦስት ዓመት በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው የቀድሞ ድንቅ ተጫዋች አሰግድ ተስፋዬን ለተከታታይ…

“ልጁን ስሞ ወጥቶ ሲቀር ይከብዳል” የአሰግድ ተስፋዬ ባለቤት ወ/ሮ ገነት

ታላቁ እግርኳሰኛ አሰግድ ተስፋዬን በሞት ካጣነው ነገ ግንቦት 26 ሦስተኛ ዓመቱን የሚደፍን መሆኑን ተከትሎ ለተከታታይ ሦስት…