ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ድንቅ ጎል ያስቆጠረው ተስፈኛ ወጣት ይናገራል

የአዲሱ ትውልድ ተጫዋቾችን እየተመለከትን በምንገኝበት የዘንድሮ ዓመት ውድድር በዛሬው ዕለት ቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ አስደናቂ ጎል ካስቆጠረው…

የጌታነህ ከበደ ታሪካዊ አጋጣሚ…

የ2013 የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የተለያዩ አዳዲስ ኹነቶችን እያስመለከተን ሰባተኛ ሳምንት ሲደርስ በዛሬው ዕለትም ታሪካዊ አጋጣሚ በጌታነህ…

ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ | የጅማ ከተማ ዝግጅት ወቅታዊ መረጃዎች

የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ አዘጋጅ ከተማ የሆነችው ጅማ ከረጅም ዓመት በኃላ የሀገሪቱን ትልቁን ውድድር ለማስተናገድ…

ወላይታ ድቻ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

በቅርቡ ዋና አሰልጣኙ እና ምክትሉን ያሰናበተው ወላይታ ድቻ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ባወጣው ማስታወቂያ መሠረት የክለቡ የቦርድ…

የጋቶች ፓኖም ቀጣይ ማረፊያ የት ይሆን?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኢትዮጵያ ቡና በመቐሌ ሰባ እንድርታ እና በተለያዩ የውጭ ሀገራት የተጫወተው ግዙፉ አማካይ ጋቶች…

የሶከር ኢትዮጵያ የወሩ ኮከብ ግብጠባቂ ፍሬው ጌታሁን ይናገራል

በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ እስካሁን በተካሄዱ የስድስት ሳምንት ጨዋታዎች የሶከር ኢትዮጵያ የወሩ ኮከብ በመባል የተመረጠው ግብጠባቂ ፍሬው…

የአዲስ አበባ ስታዲየም የእድሳት ሥራን ለማካሄድ ስምምነት ተፈፀመ

የአዲስ አበባ ስታዲየም የዕድሳት ሥራ ለማከናወን የዲዛይን፣ የማማከር እና የቁጥጥር አገልግሎት ከሚሠራ ድርጅት ጋር የውል ስምምነት…

ወላይታ ድቻን ለማሰልጠን ከሃያ ሦስት በላይ አሰልጣኞች የሥራ ማስረጃቸውን አስገብተዋል

ከውጤት መጥፋት ጋር ተያይዞ አሰልጣኙን አሰናብቶ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር በወጣው ማስታወቂያ ከሃያ ሦስት በላይ አሰልጣኞች የሥራ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ዲቪዚዮን | ባህር ዳር ከተማ እና ጥሩነሽ አካዳሚ ተጋጣሚያቸውን አሸንፈዋል

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ስድስተኛ ሳምንት ጨዋታ ዛሬ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም በሁለት ጨዋታ ሲጀምር…

የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ወደ ካሜሩን አቅንተዋል

በካሜሮን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የቻን ውድድር እና ተዛማጅ ጉዳዮች የፌዴሬሽኑ ፕሬዝደንት አቶ ኢሳይያስ ጂራ ለሳምንታት ቆይታ ወደ…