የሙሉዓለም ረጋሳ ምርጥ 11

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ከሚጠቀሱ አማካዮች አንዱ የሆነው ሙሉዓለም ረጋሳ ከ1989 አንስቶ እስከ አሁን በመጫወት ላይ…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአዲስ አበባ አስተዳደር አመራሮች ጋር በወቅታዊ ሁኔታ ዙርያ ውይይት አካሄደ

(መረጃው የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን ነው።) የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ ሀላፊዎች…

ስለ ሳሙኤል ደምሴ (ኩኩሻ) ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

በሀገራችን ብሎም በተቀሩት ሀገራት ተለምዷዊ ዕይታ የመሐል ተከላካይ ሥፍራ ተጫዋች በተክለ ሰውነቱ ገዘፍ ያለ፣ በቁመቱ ረዝም…

“የግብፅ በደል እና የዳኛው ቡጢ” ትውስታ በስንታየሁ ጌታቸው (ቆጬ)

ግብፅ በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ ከፍተኛ በደል ፈፅማለች የሚለው ስንታየሁ (ቆጬ) በ1990 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ግብፅ አሌክሳንድሪያ…

” ወደ ፊት ሀገሬ በመምጣት በስልጠናው ላይ የመስራት ዕቅድ አለኝ ” ስንታየሁ ጌታቸው (ቆጬ)

ከዘጠናዎቹ መጀመርያ አንስቶ በኢትዮጵያ እግርኳስ ስማቸው ቀድሞ ከሚነሱ ድንቅ አጥቂዎች መካከል አንዱ የሆነው ስንታየው (ቆጬ) ከሀገር…

ሦስት ክለቦች የተጫዋቾች ደሞዝ የከፈሉ ቀጣይ ክለቦች ሆነዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጫዋቾችን ደሞዝ የከፈሉ ቡድኖች አስር የፕሪምየር ሊግ ክለቦችን ጨምሮ 16 ሲደርሱ ማኅበሩ በዛሬው…

“ወደ ፊት ትልቅ ተጫዋች የመሆን ህልም አለኝ” ተስፈኛው አጥቂ ፋሲል ማረው

የኳስ ዕይታውና ፍጥነቱ ለመስመር አጥቂነት ምቹ የሆነው፤ በፋሲል ከነማ የታዳጊ ቡድን ውስጥ በተለይ ዘንድሮ ተስፋ ሰጪ…

ከጃን ሜዳ እስከ ዓለም መድረክ – የበዓምላክ ተሰማ የዓለም ዋንጫ ትውስታ

በዓለም አቀፍ መድረክ ሀገሩን ከፍ አድርጎ ያስጠራው በዓምላክ ተሰማ በዓለም ዋንጫ ኮስታሪካ ከ ሰርቢያ በነበረው የምድብ…

የአዳማ ከተማ ደሞዝ አከፋፈል ቅሬታ አስነስቷል

ለወራት ደሞዝ መክፈል የተቸገረው አዳማ ከተማ የተወሰነ ወራት ደሞዝ ቢከፍልም አሁንም በተጫዋቾች ዘንድ ቅሬታ እየፈጠረ ይገኛል።…

“የዘመናችን ከዋክብት ገፅ” ከአቡበከር ናስር ጋር…

የኢትዮጵያ ቡና የወቅቱ አጥቂ አቡበከር ናስር በዘመናችን ከዋክብት ገፃችን የዛሬ እንግዳ ነው። ወቅቱን በምን ሁኔታ እያሳለፈ…