ሳላዲን ሰዒድ ከጥቂት ደጋፊዎች ጋር በተፈጠረ ግብግብ እጁ ላይ ጉዳት ደርሶበት ወደ ሆስፒታል አምርቶ የነበረ ሲሆን…
ዳንኤል መስፍን
ሳላዲን ሰዒድ ይቅርታ ጠየቀ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት በአዲስ አበባ ስታዲየም ቅዱስ ጊዮርጊስን ከሰበታ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ ከደቂቃዎች በፊት…
ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ጀምሯል
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከዚምባብዌ ጋር ለሚያደርገው የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ ባልተሟላ ስብስብ…
ኢትዮጵያዊው ተጫዋች ለሙከራ ወደ ሩማንያ ያቀናል
ያለፉትን ሦስት ዓመታት በኬንያ ቆይታ አድርጎ ወደ ሀገሩ የተመለሰው ኢትዮጵያዊው ተጫዋች አቤኔዘር ንጉሴ ለሙከራ ወደ ሩማንያ…
ባለቤት አልባው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ…
የ2012 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ውድድር ከበርካታ ችግሮቹ ጋር ስድስተኛ ሳምንት ላይ…
በሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታ ድሬዎች ደካማው ኤሌክትሪክን አሸንፈዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ በአንደኛ ሳምንት መካሄድ ሲገባው በተስተካካይ መርሐግብር ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም የተካሄደው የኢትዮ…
ትኩረት የተነፈገው ብሔራዊ ቡድን…
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከዚምባብዌ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ በማድረግ ዛሬ…
የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ተቃውሞ እና የአሰልጣኙ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ
ዓምና ነሐሴ ወር መጨረሻ ላይ ወደ ፈረሰኞቹ ቤት ብቅ ያሉት አሰልጣኝ ሰርዳን ዝቪጅኖቨ በደጋፊዎች እየደረሰባቸው ያለው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 መቐለ 70 እንደርታ
በአብዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም በተካሄደ የ16ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መቐለዎች ከሜዳቸው ውጪ ሀዲያ ሆሳዕናን 1-0…
ሪፖርት| መቐለ ከሜዳው ውጭ ወሳኝ ነጥብ ሲያሳካ ሆሳዕና የመውረድ አደጋ ተጋርጦበታል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ጨዋታውን ከቅጣት መልስ በአብዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም መቐለ 70 እንደርታን…