የጅማ ከተማ አስተዳደር የክለቡን አንገብጋቢ ችግር ለመፍታት ከሌላ የሥራ ሴክተር ገንዘብ በማዞር ለተጫዋቾቹ ለጊዜውም ቢሆን የሁለት ወር…
ዳንኤል መስፍን
“ትልቅ ተጫዋች ሆኛለው፤ ትልቅ አሰልጣኝ የማልሆንበት ምንም ምክንያት የለም” አዳነ ግርማ
የእግር ኳስ ህይወቱን በሀዋሳ ከተማ የጀመረውና በቅዱስ ጊዮርጊስ ቆይታው በርካታ ድሎችን ማጣጣም የቻለው፣ ለብሔራዊ ቡድንም ወሳኝ…
“በእርግጠኝነት ነው የምነግርህ፤ ድሬደዋ ከተማን በሁለተኛው ዙር የሚያቆመው አይኖርም” በረከት ሳሙኤል ድሬደዋ ከተማ
በረከት ሳሙኤል ስለ ድሬዳዋ ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ይናገራል ድሬዳዋ ከተማ በ2008 ዳግመኛ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ተደጋጋሚው የጅማ አባ ጅፋር ተጫዋቾች ልምምድ ማቋረጥ አሁንም ቀጥሏል
በደሞዝ ክፍያ በጊዜው አለመጠናቀቅ ምክንያት ልምምድ ማቋረጥ እየተለመደ በመጣበት ሊጋችን ጅማ አባ ጅፋሮች በለተለያየ ጊዜ ልምምድ…
አዳማ ከተማ የወሳኝ ተጫዋቾቹ መልቀቂያ ደብዳቤ ማስገባት አሳስቦታል
የዓምና የሁለት ወር ደሞዝ እና ጥቅማጥቅም ሊከፈለን አልቻለም በሚል የአዳማ ከተማ ሦስት ወሳኝ ተጫዋቾች የመልቀቂያ ደብዳቤ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ጌዲኦ ዲላ እና መከላከያ ተጋጣሚያቸውን በማሸነፍ ደረጃቸውን አሻሽለዋል
በአዲስ አበባ ስታድየም በተካሄዱ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች ጌዲኦ ዲላ እና…
ፈረሰኞቹ ወሳኝ ተጫዋቻቸውን በጉዳት ያጣሉ
በዘንድሮ የውድድር ዓመት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ጥሩ ብቃቱን እያሳየ የሚገኘው ጋዲሳ መብራቴ ጉዳት አስተናግዷል። በ14ኛው ሳምንት…
የኢትዮጵያ ቡና የቦርድ አመራር የስብሰባ ውሎ
በክለቡ ወቅታዊ አቋም የተደናገጡት የኢትዮጵያ ቡና የቦርድ አመራሮች ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ አድርገዋል። በርከት ባሉ አጀንዳዎች ላይ…
ስለ ሞገስ ታደሰ በቅርበት የሚያውቁት ይናገራሉ
👉 “ሞገስ በጣም ጠንካራ ሠራተኛ፣ ሜዳ ላይ ለቡድኑ ሁሉን ነገር የሚሰጥ፣ ታዛዥ የዋህ ትልቅ ደረጃ ለመድረስ…
የሞገስ ታደሰ የቀብር ሥነ ሥርዓት ነገ ይፈፀማል
ከታዳጊ ቡድን እስከ ዋናው ብሔራዊ ቡድን እና በተለያዩ ክለቦች የእግርኳስ ህይወቱን የመራውና በዛሬው ዕለት ህይወቱ ያለፈው…