የሞገስ ታደሰ የቀብር ሥነ ሥርዓት ነገ ይፈፀማል

ከታዳጊ ቡድን እስከ ዋናው ብሔራዊ ቡድን እና በተለያዩ ክለቦች የእግርኳስ ህይወቱን የመራውና በዛሬው ዕለት ህይወቱ ያለፈው…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መከላከያ ሲያሸንፍ አአ ከተማ ከድሬዳዋ ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲቀጥል መከላከያ አሸንፏል። አዲስ አበባ ከተማ…

ከፍተኛ ሊግ | መከላከያ ነጥብ ሲጥል ሀላባ አሸንፏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 9ኛ ሳምንት ምድብ ለ የመጨረሻ ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነው ሀላባ ከተማ አሸንፏል። መከላከያ ከወላይታ…

የከፍተኛ ሊግ 9ኛ ሳምንት የዛሬ ውሎ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ሲቀጥሉ 11 ጨዋታዎች ተከናውነዋል። የዛሬ ውሎንም እንዲህ አጠናቅረነዋል። ምድብ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የዛሬ ውሎ

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ሁሉም ጨዋታዎች ዛሴ ተከናውነዋል። የዕለቱን ውሎም እንዲህ አጠናቅረነዋል።…

መከላከያን በቴክኒክ ዳይሬክተርነት ያገለገለው ባለሙያ ህይወቱ አለፈ

ከተጫዋችነት እስከ ቴክኒክ ዳይሬክተርነት ያለፉትን ረጅም ዓመታት መከላከያን ያገለገለው ዋስይሁን ማሞ ህይወቱ አልፏል። በእግርኳስ ተጫዋችነት ዘመኑ…

ከፍተኛ ሊግ ለ | የቴዎድሮስ መንገሻ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ለነቀምቴ ከተማ ወሳኝ ሦስት ነጥቦች አስገኘች

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 8ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታ ሱሉልታ ያያ ቪሌጅ ላይ አዲስ አበባ ከተማን ከነቀምቴ ከተማ…

ከብራዚል በመጡ ባለሙያዎች የአሰልጣኞች ስልጠና ነገ ሊሰጥ ነው

የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች ማኅበር ያዘጋጀው የአሰልጣኞች ስልጠና ነገ በሶሎት ሆቴል መሰጠት ይጀምራል። ከብራዚል በመጡ ባለሙ…

“የውጭ ግብ ጠባቂዎች እያመለከ ለሚገኘው ሊጋችን የምንተስኖት የሙከራ ዕድል ለሁላችንም የማንቂያ ደውል ነው” መክብብ ደገፋ (ወላይታ ድቻ)

የእግርኳስ ህይወቱ ከዱራሜ የተነሳው መክብብ ወላይታ ድቻ በ2006 ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲቀላቀል ትልቅ አስተዋፆኦ ካበረከቱ ተጫዋቾች…

ወደ አስፈሪነቱ የተመለሰው ጌታነህ ከበደ ስለ ወቅታዊ አቋሙ ይናገራል

“አሁን ሁላችንም የምናልመው ቅዱስ ጊዮርጊስ የለመደውን ዋንጫ ወደ ቤቱ ማምጣት ነው” የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ታሪክ በርካታ…