በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እስካሁን ባለው ጅማሮ ወጣ ገባ የሆነ አቋም እያሳየ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ከአንድ…
ዳንኤል መስፍን
የወልዲያ ስታድየም ውድድር ሊካሄድበት የሚችልበት ዕድል እንዳለ ተሰምቷል
በኢትዮጵያ ስታድየም ግንባታ ታሪክ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት እንዲሆን የተደረገው በወልዲያ ከተማ የተገነባው የሼክ መሃመድ…
“ይህ በዚህ መልኩ አይቀጥልም፤ የፋሲል አስፈሪነት ይመለሳል” አምሳሉ ጥላሁን
እስከ ስድስተኛው ሳምንት ባለው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ለፋሲል ከነማ መልካም ጉዞ ጎል ማስቆጠረረም ሆነ በመከላከሉ ረገድ…
“አስመስሎ የምወድቅ ተጫዋች አይደለሁም፤ ዋናው መታየት ያለበት ነገር …”
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የዘንድሮ ዓመት ውድድር ወጥ የሆነ አቋም በማሳየት ላይ የሚገኘው አቡበከር ናስር ይሄን ይናገራል።…
አቤል ያለው ስለ ጉዳት ሁኔታው ይናገራል
ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት የሸገር ደርቢ ጨዋታ ላይ ጉዳት አስተናግዶ ተቀይሮ የወጣው ፈጣኑ አጥቂ አቤል…
ጅማ ለፕሪምየር ሊጉ ውድድር መሰናዶ አስፈላጊ ዝግጅት ማድረጓን የከተማው ከንቲባው አረጋገጡ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቀጣይ ምዕራፍ ጅማ ላይ ይካሄዳል። ይህን አስመልክቶ ቅድመ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ መሆናቸውን የከተማው…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0-1 ባህር ዳር ከተማ
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስድስተኛ ሳምንት የከሰዓት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 1-0 ካሸነፈበት ጨዋታ…
ፍቅሩ ተፈራ ወደ ሀገሩ ስለተመለሰበት ምክንያት ይናገራል
በሀገር ውስጥ በተለያዩ ክለቦች ከተጫወተ በኋላ ባለፉት 15 ዓመታት በ3 አህጉራት በሚገኙ ክለቦች ተዟዙሮ በመጫወት ዓለምን…
“ይህ በእግርኳስ ህይወቴ የማረሳው፤ ሁሌም የማስታውሰው ቀኔ ነው” አቡበከር ናስር
በተጠባቂው የሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡና ቅዱስ ጊዮርጊስን ሲረታ ሐት-ትሪክ በመስራት የጨዋታው ተፅዕኖ ፈጣሪ የነበረው አቡበከር ናስር…

