ትናንት በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ የኢትዮጵያ ዋንጫ ባለድሎቹ ፋሲል ከነማዎች የሊጉ ሻምፒዮን…
ዳንኤል መስፍን
እንየው ካሣሁን ጉዳት አጋጥሞታል
በኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ ላይ ጉዳት ያስተናገደው የዐፄዎቹ የመስመር ተከላካይ እንየው ካሣሁን ለሳምንታት ከሜዳ ይርቃል።…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ?
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማሮን አስመልክቶ የተለያዩ ጥያቄዎች እየተነሱ ይገኛል። አዲስ በተዋቀረ ኮሚቴ የሚመራው የዘንድሮ የኢትዮጵያ…
ሳላዲን ሰዒድ ስለ ወቅታዊ አቋሙ ይናገራል
ትናንት በተጠናቀቀው የ14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ጎልተው ከወጡ ተጫዋቾች መካከል አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ አንዱ…
ሁለቱ የዋልያዎቹ የኋላ ደጀኖች ለሳምንታት ከጨዋታ ይርቃሉ
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ባደረጋቸው ጨዋታዎች ጥሩ የመከላከል ጥምረት ማሳየት የቻሉት ሁለት የመሐል ተከላካዮች…
“ከእኛ የሚጠበቀው የያዝነውን ነገር ይዘን መሞት ነው” ይሁን እንደሻው
ከሁለት ዓመት ከመንፈቅ በኋላ ዳግመኛ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጥሪ ቀርቦለት በሁለት ተከታታይ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች…
ሳላዲን ሰዒድ ዳግም ወደ ብሔራዊ ቡድን ሊመለስ ነው
በአአ ከተማ ዋንጫ ዳግም የተወለደው አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ ዳግም ወደ ብሔራዊ ቡድን ሊመለስ እንደሚችል አሰልጣኝ…
የ2012 ፕሪምየር ሊግ የሚጀምርበት ቀን ሊራዘም ይችላል
ነገ የዕጣ ማውጣት ስነ-ሥርዓቱ የሚከናወነው የ2012 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊራዘም የሚችልበት አጋጣሚዎች እየተፈጠሩ እንደሆነ…
የሴካፋ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ውድድር በቅርቡ ይካሄዳል
በሁለቱም ፆታዎች በተለያዩ የዕድሜ እርከኖች በርከት ያሉ ውድድሮችን በማካሄድ ላይ የሚገኘው ሴካፋ በዚህ ወር መጨረሻ የወንዶች…
ከፍተኛ ሊግ | ቡታጅራ ተጨማሪ ተጫዋቾች አስፈርሟል
ቀደም ብሎ በርካታ ተጫዋቾችን ማስፈረም የቻለው ቡታጅራ ከተማ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። ሙሉነህ ጌታነህ…