ዮርዳኖስ አባይ በክብር ይሸኛል

በኢትዮዽያ እግርኳስ ታሪክ ጎልተው ከወጡ ግብ አነፍናፊዎች አንዱ የነበረው ዮርዳኖስ አባይ ከየካቲት ወር ጀምሮ በሚዘጋጁ የተለያዩ…

​የጋቶች ቀጣይ ማረፊያ የት ይሆን?

የጋቶች ፓኖም ቀጣይ ማረፊያ ኢትዮዽያ ውስጥ ከሚገኙ የፕሪምየር ሊግ ክለቦች አንዱ ሊሆን እንደሚችል ሶከር ኢትዮዽያ ያገኘችው…

​22 ኢንተርናሽናል ዳኞች ከፊፋ የተላከላቸውን ባጅ ዛሬ በይፋ ተረከቡ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ አባል እና የውድድር ስነስርአት ሰብሳቢ አቶ አበበ ገላጋይ ፣ የብሔራዊ ዳኞች…

​ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በሜዳው የመጀመርያ ድሉን አስመዝግቧል

በኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ሶዶ ላይ በተካሄደ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ኤሌክትሪክን 2-0 በማሸነፍ በሜዳው የውድድር…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት በእለተ እሁድ በአዳማ አበበ በቂላ ስታድየም አዳማ ከተማን ከሲዳማ ቡና ያገናኘው…

​ዘላለም ሽፈራው ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ተለያይተዋል

የአሰልጣኝ ሹም ሽር በደራበት በዚህ ሳምንት ድሬዳዋ ከተማ ሌላው ከአሰልጣኙ ጋር የተለያየ ክለብ ሆኗል። በ2009 የውድድር…

ሪፖርት | አርባምንጭ ከተማ 1-3 ኦኪኪ አፎላቢ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በሞቃታማዋ አርባምንጭ ጅማ አባ ጅፋር ከመመራት ተነስቶ በኦኪኪ አፎላቢ…

​​ለኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኝነት – አሸናፊ በቀለ ይሾማሉ ወይስ ብርሀኑ ባዩ ይቀጥላሉ?

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከቀደመ ዝናው በተቃራኒ መንገድ የቁልቁለት ጉዞ መጓዙን ባለፉት ተከታታይ አመታት ቀጥሎበታል። የ3 ጊዜ የኢትዮጵያ…

​ሪፖርት | የአዳማ እና ፋሲል ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል

የኢትዮዽያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት አዳማ ላይ አዳማ ከተማ ከፋሲል ከተማ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ግብ በአቻ…

​የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተገባደዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ዲቪዝዮን 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከእሁድ ጀምሮ ሲካሄዱ ቆይተው ዛሬ ተገባደዋል። ጥሩነሽ…