አዳማ ከተማ የዲሲፕሊን ኮሚቴ የሰጠውን ቀነ ገደብ ተግባራዊ ባለማድረጉ በድጋሚ የዕግድ ውሳኔ ተላልፎበታል። ከዚህ ቀደም ለአዳማ…
ዳንኤል መስፍን

በአርባምንጭ ከተማ እና በሁለቱ ተጫዋቾች ዙርያ የተፈጠረው ውዝግብ ምንድን ነው ?
ከሰሞኑ የተፈጠረው የሁለቱ ተጫዋቾች እና የአርባምንጭ ከተማ ክለብ ውዝግብ መነሻ ምክንያቱን አጣርተናል። በዚህ ሳምንት ሶከር ኢትዮጵያ…

ፈረሰኞቹ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል
አስቀድመው ጥቂት ተጫዋቾችን ያዘዋወሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ዛሬ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ወደ…

አዳማ ከተማ በዮሴፍ ታረቀኝ የዝውውር ጉዳይ አቋሙን አሳውቋል
የግብፁ ክለብ አረብ ኮንትራክተር ያቀረበውን ጥያቄ አስመልክቶ አደማ ከተማ ምላሽ ሰጥቷል። ዮሴፍ ታረቀኝ ወደ ግብፅ በማቅናት…

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል
በቀጣዩ ሳምንት እንደሚጀምር የሚጠበቀው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የሁለት ምድብ ተፋላሚዎች ተለይተዋል። በየዓመቱ ሳይቋረጥ የሚደረገው እና…

ባህር ዳር ከተማ አንድ አማካይ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
በኮንፌዴሬሽን ካፕ ሁለተኛ ዙርን ጨዋታውን በቅርቡ የሚያደርገው ባህር ዳር ከተማ አንድ ተጫዋች አስፈርሟል። ከዚህ ቀደም ወሳኝ…

ከግብፅ ጋር በሚኖረን ጨዋታ ዙርያ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል
👉 “ለአንዱ አሰልጣኝ ኮከብ የሆነ ለእኔ ኮከብ ላይሆን ይችላል 👉 “የእኔን ቆይታ በውጤት ላይ የተመሰረተ አይደለም…

ሽመልስ በቀለ ብሔራዊ ቡድኑን መቼ ይቀላቀላል ?
የዋልያዎቹ አንበል ሽመልስ በቀለ መቼ ብሔራዊ ቡድኑን እንደሚቀላቀል ታውቋል። የፊታችን ጳጉሜ አራት ከግብፅ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ…

የመስመር አጥቂው ከብሔራዊ ቡድን ውጭ ሆኗል
ከግብፅ አቻው ጋር ለሚደረግ ጨዋታ በዝግጅት ላይ በሚገኘው ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ውስጥ የመስመር አጥቂው ከስብስብ ውጭ…