ዐፄዎቹ ናይጄሪያዊ ግብ ጠባቂያቸውን ሸጡ

በክረምቱ የዝውውር መስኮት ፋሲል ከነማን ተቀላቅሎ የነበረው ናይጄሪያዊው አማስ ኦባሶጊ ከአራት ወራት የዐፄዎቹ ቤት ቆይታ በኋላ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን ተቀዳጅተዋል

በመጀመርያው አጋማሽ ፍፁም ጥላሁን ባስቆጠራት ብቸኛ ጎል ቅዱስ ጊዮርጊሶች ወሳኝ ድል አሳክተዋል። ፈረሰኞቹ በመጨረሻው ደቂቃ ባስቆጠሩበት…

የመቻል ዋና አሰልጣኝ ለቀናት ቡድናቸውን አይመሩም

የመቻሉ ዋና አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ለቀናት ቡድኑን እንደማይመሩ ታውቋል። ሊጉ ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታ መልስ በአዳማ ከተማ…

የጋቶች ፓኖም መዳረሻ ክለብ ታውቋል

ከሰሞኑ የኢትዮጵያዊው አማካይ ጋቶች ፓኖም ወደ ኤዥያ ማቅናቱ በዘገብነው መሠረት አሁን መዳረሻው ክለብ አረጋግጠናል። ከኢትዮጵያ መድን…

ጋቶች ፓኖም ወደ እስያ አቅንቷል

ኢትዮጵያዊው አማካይ ጋቶች ፓኖም ወደ እስያ ማቅናቱ እርግጥ ሆኗል። የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና፣ ወላይታ ድቻ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣…

የዋልያዎቹ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ስለ ቀጣይ ቆይታቸው ምን አሉ?

አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝነት ቆይታቸው ዙርያ በዛሬው መግለጫ ምን አሉ? የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

ተክለማርያም ሻንቆ በጉዳዩ ዙሪያ ምላሽ ሰጥቷል

በሀገረ አሜሪካ የሚገኘው የግብ ዘቡ ወደ ስፍራው ስላቀናበት ምክንያት ለሶከር ኢትዮጵያ ተናግሯል። ከሕዳር ወር መጀመሪያ ጀምሮ…

ተክለማርያም ሻንቆ ከክለቡ ጋር አይገኝም

ኢትዮጵያ መድን በግብ ጠባቂው ጉዳይ ደብዳቤ አውጥቷል። ባለፈው የውድድር ዘመን አጋማሽ ኢትዮጵያ መድንን ተቀላቅሎ ክለቡን በማገልገል…

በሄኖክ አዱኛ በግብጹ ክለብ መካከል የተፈጠረው ምንድን ነው?

ከወራት በፊት ለግብጹ ክለብ ሃራስ ኤል ሁዶድ ፊርማውን ያኖረው ሄኖክ አዱኛ ወደ ሀገር ቤት ተመልሷል። የሊጉን…

ሊጉ በቀጣይ በየትኛው ከተማ ይከናወናል?

አወዳዳሪው አካል በቀጣይ ሊጉ በአዲስ አበባ ወይም በአዳማ ከተማ እንደሚከናወን ቢገልፅም ሶከር ኢትዮጵያ በየትኛው ከተማ እንደሚከናወን…