ሦስተኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ተደርገዋል። ሶከር ኢትዮጵያም በስፍራው የተገኘችበት ምድብ…
ዳንኤል መስፍን
የድሬዳዋ ከተማ የይግባኝ አቤቱታ ውድቅ ሆኗል
ከባለፈው ዓመት ጀምሮ በክርክር የቆየው ጉዳይ በመጨረሻም የድሬዳዋ ከተማን ይግባኝ ባለመቀበል ተጠናቋል። አሰልጣኝ ፍስሀ ጥዑመልሳን በ2013…
የ2014 የከፍተኛ ሊግ የምድብ ሀ መክፈቻ ጨዋታዎች ውሎ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2014 የውድድር ዘመን የምድብ ሀ ጨዋታዎች በሆሳዕና አብዮ ኤርሳሞ ስታዲየም ዛሬ ሲጀምር አርሲ…
የሲዳማ ቡና ቦርድ ውሳኔ አሳልፏል
በወቅታዊ የክለቡ ሁኔታዎች ላይ ትናንት ረፋድ ላይ ስብሰባ የተቀመጠው የሲዳማ ቡና ቦርድ ውሳኔዎችን አሳልፎ እንደወጣ ታውቋል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 0-2 ሀዲያ ሆሳዕና
ሀድያ ሆሳዕና የውድድር ዓመቱን ድል መከላከያን ከረታ በኃላ አሰልጣኞቹ አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት…
መከላከያ እና ጎፈሬ ቅድመ ስምምነት አደረጉ
በኢትዮጵያ እግርኳስ ረጅም ታሪክ ያለው መከላከያ ከሀገር በቀሉ የትጥቅ አምራች ጎፈሬ ጋር ለመስራት ቅድመ ስምምነት አድርጓል።…
የፌዴሬሽኑ ጠቅላላ ጉባኤ በቀጣዩ ወር ይደረጋል
በኅዳር ወር መጨረሻ ይደረጋል ተብሎ የተራዘመው የፌዴሬሽኑ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ በታኅሣሥ ወር ይካሄዳል። የኢትዮጵያ እግር ኴስ…
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የምድብ ድልድል ተለይቶ ታውቋል
ታህሳስ ወር ላይ እንደሚጀምር የሚጠበቀው የ2014 የአንደኛ ሊግ ክለቦች ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል። በጁፒተር ሆቴል…
ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹ ወደ ልምምድ ተመልሰዋል
ለኮስታሪካው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የማጣርያ ጨዋታዎችን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ሁለት ወሳኝ…
የምንተስኖት አዳነ እና የአዳማ ከተማ ጉዳይ ወደ ዲሲፕሊን ኮሚቴ አምርቷል
በአዳማ ከተማ እና በምንተስኖት አዳነ መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ወደ ዲሲፕሊን ኮሚቴ ማምራቱ ታውቋል። ከአስር ዓመት በላይ…

