ከግብፁ ክለብ ጋር በስምምነት የተለያየው ፈጣኑ አጥቂ በቅርቡ አዲስ ክለብ ይቀላቀላል። ላለፈው አንድ ዓመት ከስድስት ወር…
ማቲያስ ኃይለማርያም

አቤሴሎም ዘመንፈስ ተሸለመ
በአሜሪካው ክለብ የሚጫወተው ኢትዮጵያዊ የምዕራብ ኮንፈረንስ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች የሚል ሽልማት ተጎናፀፈ። በውድድር ዓመቱ መጀመርያ ለአሜሪካው…

ሸገር ከተማዎች የሁለት ተጫዋቾች ፊርማ አግኝተዋል
ሸገር ከተማዎች ሁለት የፊት መስመር ተጫዋቾች ከታችኞቹ ሊጎች አስፈርመዋል። ሸገር ከተማ በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ ቀደም…

ሸገር ከተማ የተከላካይ አማካይ አስፈረመ
ሸገር ከተማዎች በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎ ማድረጋቸውን ቀጥለው የተከላካይ አማካይ የስብስባቸው አካል ማድረግ ችለዋል። አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን…

ሸገር ከተማ የመስመር አጥቂውን የግሉ አድርጓል
ሸገር ከተማዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለው የመስመር አጥቂ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን የቀጠሩትና ባለፉት ቀናቶች…

ረመዳን የሱፍ ከኢትዮጵያ መድን ጋር ይቀጥላል
ሁለገቡ ተጫዋች ከቻምፕዮኖቹ ጋር ያለውን ውል ለማራዘም ከስምምነት ደርሷል። ሁለት የሊግ ዋንጫዎች ካነሳበት ውጤታማው የቅዱስ ጊዮርጊስ…

አዞዎቹ የግብ ጠባቂያቸውን ውል አራዝመዋል
ቶጓዊው ግብ ጠባቂ ከአዞዎቹ ጋር ለመቀጠል ተስማምቷል። ቀደም ብለው ከዋና አሰልጣኝ በረከት ደሙ ጋር ለመቀጠል ከስምምነት…

ስሑል ሽረ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም ከጫፍ ደርሷል
ስሑል ሽረዎች በቅርብ ቀናት አዲስ አሰልጣኝ ይሾማሉ። ለዓመታት ከእግር ኳሳዊ እንቅስቃሴ ውጭ ሆነው ከቆዩ በኋላ ባለፈው…