መቐለ ከተማ የሶስት ተጫዋቾችን ዝውውር ማጠናቀቁ ታውቋል። ዮናስ ገረመው፣ ሳሙኤል ሳሊሶ እና ቢያድግልኝ ኤልያስ ለክለቡ የፈረሙ…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ወልዋሎ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ
በሊጉ ሁለተኛ የውድድር ዘመኑን ለመጀመር እየተዘጋጀ የሚገኘው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። ብርሀኑ ቦጋለ ከረጅም…
ወልዋሎ የተጫዋቾቹን ውል አድሷል
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ውላቸውን ያጠናቀቁ 4 ተጫዋቾችን ውል አድሷል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ኤሌክትሪክን ለቆ ወደ ክለቡ…
መቐለ ከተማ ጋብርኤል አህመድን አስፈረመ
መቐለ ከተማ ጋናዊው አማካይ ጋብርኤል አህመድ “ሻይቡ”ን ማስፈረሙን አስታውቋል። ሊጉን በተቀላቀለበት ዓመት 4ኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው…
ወልዋሎ ከራያ ቢራ ጋር የስፖንሰርሺፕ ውል ፈፅሟል
ባለፈው ሳምንት ከመቐለ ከተማ ጋር የሶስት ዓመት የስፖንሰርሺፕ ውል የተፈራረመው ራያ ቢራ አሁን ደግሞ ከሌላው የትግራይ…
ሪፖርት| የዳኛችው በቀለ ሁለት ጎሎች ድሬዳዋን ከመውረድ አትርፈዋል
ትላንት በጣለው ከባድ ዝናብ ምክንያት የተቋረጠው የወልዋሎ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ እሁድ ረፋድ 4:30 ላይ ተካሂዶ…
ሪፖርት | የወልዋሎ እና ድሬዳዋ ጨዋታ በዝናብ ምክንያት ተቋርጦ ወደ ነገ ተላልፏል
ዓዲግራት ላይ ድሬዳዋን ከወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ያገናኘው ጨዋታ ግብ ሳይቆጠርበት ዘልቆ በሁለተኛው አጋማሽ በከባድ ዝናብ ምክንያት…
ሪፖርት | መቐለ ከተማ ወደ 3ኛ ከፍ ሲል ኢትዮ ኤሌክትሪክ አደጋ ውስጥ ገብቷል
በሊጉ 29ኛ ሳምንት መርሀ ግብር መቐለ ከተማ በጋቶች ፓኖም የዘገየች ብቸኛ ጎል ኢትዮ ኤሌክትሪክን አሸንፏል። በሜዳቸው…
Continue Readingየመላ አፍሪካ ዩኒቨርስቲዎች ውድድር ተጠናቋል
ከሰኔ 24 ጀምሮ በመቐለ ዩኒቨርስቲ አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የመላው አፍሪካ ዩኒቨርሲቲዎች ውድድር በትላንትናው እለት ፍፃሜውን አግኝቷል።…
የመላው አፍሪካ ዩኒቨርስቲ ጨዋታዎች በመቐለ ተጀመረ
የ2018 የመላ አፍሪካ ዩኒቨርስቲ ጨዋታዎች በመቐለ ዩኒቨርሲቲ አስተናጋጅነት በትላንትናው እለት በደማቅ የመክፈቻ ስነስርዓት ተጀመረ። መስከረም 20…