ሪፖርት | ደቡብ ሱዳን ኢትዮጵያን ረታለች

ቀይ ቀበሮዎቹ ሁለተኛ ተከታታይ ሽንፈት አስተናግደዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ ሽንፈት ካስተናገደው ስብስብ ሰለሞን ገመቹ፣ ዳግም…

ዋልያዎች በነገው ዕለት ተጋጣሚያቸውን ያውቃሉ

2024 የአፍሪካ ሀገራት ሻምፕዮና የማጣርያ ጨዋታዎች ድልድል በነገው ዕለት ይፋ ይሆናል። ኬንያ፣ ዩጋንዳ እና ታንዛኒያ በጋራ…

አዳማ ከተማዎች የመሀል ተከላካይ አስፈረሙ

ላለፉት ዓመታት በንግድ ባንክ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ አዳማ ከተማ አቅንቷል። በአሰልጣኝ አብዲ ቡሊ የሚመሩት እና…

ናትናኤል ዘለቀ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል

ከአስራ አራት ዓመታት ቆይታ በኋላ ከእናት ክለቡ ጋር በስምምነት የተለያየው አማካይ መዳረሻው ቢጫዎቹ ቤት ሆኗል። በዛሬው…

ወልዋሎዎች ተጨማሪ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምተዋል

ባለፉት ዓመታት በከፍተኛ ሊጉ ንብ ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው የፊት መስመር ተሰላፊ ቢጫዎቹን ለመቀላቀል ተስማምቷል። በፕሪምየር ሊጉ…

ስሑል ሽረዎች አማካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል

ባለፈው የውድድር ዘመን በአዳማ ከተማ ቆይታ የነበረው አማካዩ ወደ ስሁል ሽረ አምርቷል። በፕሪምየር ሊጉ መልካም አጀማመር…

ስሑል ሽረዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ቀጥለውበታል

በሊጉ መልካም አጀማመርን እያደረጉ የሚገኙት ስሑል ሽረዎች የመስመር ተጫዋቹን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል። በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ…

የሴካፋ ዞን የአፍሪካ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣርያ ዛሬ ይጀምራል

በታንዛንያ አዘጋጅነት የሚካሄደው የሴካፋ ዞን ከሀያ ዓመት በታች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ዛሬ ይጀምራል። የሴካፋ ዞን የአፍሪካ…

የዝውውር መስኮቱ ነገ ይዘጋል

ላለፉት ሦስት ወራት ክፍት የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የክረምት የዝውውር መስኮት ነገ ምሽት ይዘጋል። ላለፉት ሦስት…

ፈረሰኞቹ አማካይ አስፈርመዋል

ላለፉት ዓመታት በቡናማዎቹ በለት ቆይታ የነበረው አማካይ አዲሱ የፈረሰኞቹ ተጫዋች ሆኗል። በትናንትናው ዕለት የቀድሞ የወልዋሎ፣ ባህርዳር…