ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አዳማ ከተማ

12፡00 ላይ  ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና አዳማ ከተማ የሚያደርጉት ፍልሚያ የተመለከቱ መረጃዎች የመጨረሻው የቅድመ ጨዋታ መረጃዎች ትኩረታችን…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ ኢትዮጵያ ቡና

በ20ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት መርሐ ግብሮች መካከል ስሑል ሽረ እና ኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ ዙሪያ…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሲዳማ ቡና ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ

ከደረጃ ሰንጠረዡ አካፋይ ከፍ ለማለት የሚያልመው ሲዳማ ቡና እና በወራጅ ቀጠናው ካሉ ክለቦች ጋር ያለው የነጥብ…

መረጃዎች | መቐለ 70 እንደርታ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

በተመሳሳይ ነጥብ በደረጃ ሰንጠረዡ ተከታትለው የተቀመጡትን መቐለ 70 እንደርታ እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚያገናኘውን ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች…

መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከዕረፍት መልስ በነገው ዕለት ይጀመራል። የሁለተኛው ዙር መክፈቻ የሆነውን ሐይቆቹ እና ነብሮቹን የሚያገናኘውን…

መቐለ 70 እንደርታ ደብዳቤ አስገብቷል

መቐለ 70 እንደርታ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ደብዳቤ ልኳል። ከቀናት በፊት በየአብሥራ ተስፋዬ ጉዳይ ቅጣት የተጣለበት…

ቢጫዎቹ የቀድሞ ተጫዋቻቸው ለማስፈረም ተቃርበዋል

የመስመር ተከላካዩ ከዓመታት ቆይታ በኋላ ዳግም ወደ ወልዋሎ ተመልሶ ለመጫወት ከስምምነት ደርሷል። ላለፈው አንድ ዓመት ተኩል…

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመለሰ

ሀሩን ኢብራሂም ከኖርዌዩ ታላቅ ክለብ ሞልደ ጋር ተለያይቷል። ከሁለት ዓመት በፊት ሞልደ ባደረገው የቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ…

ዐበይት ጉዳዮች 5 | የማይቀመሰው የመድን ጥምረት!

በግማሹ የውድድር ዓመት ምርጡ ውህደት የነበረው የኋላ ጥምረት… በጥምረት ረገድ እንደ የኢትዮጵያ መድን የተከላካይ ክፍል ውጤታማ…

ዐበይት ጉዳዮች 4 | አሳሳቢው ተደጋጋሚ የተጫዋቾች ጉዳት !

የአሰልጣኞች ራስ ምታት ሆኖ የከረመው የተጫዋቾች ጉዳት…… በአስራ ሰባቱ የጨዋታ ሳምንታት ውስጥ ከተፈጠሩ ዐበይት ክስተቶች ውስጥ…