በትናንትናው ዕለት በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጉዳይ ስብሰባ የተቀመጠው የወልዋሎ ቦርድ ከአሰልጣኙ ጋር በስምምነት ለመለያየት ወስኗል። ሐምሌ…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ሪፖርት | የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ በመቻል አሸናፊነት ተጠናቋል
የአብዱልከሪም ወርቁ የውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ግብ መቻልን ወሳኝ ሦስት ነጥብ አስገኝታለች። መቻል ወልዋሎን ካሸነፈው ቋሚ ውብሸት…
ሪፖርት| የጣና ሞገዶቹ የሊጉን መሪ በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል
በክስተቶች ታጅቦ በተካሄደው ጨዋታ የጣና ሞገዶቹ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ሲዳማ ቡናን መርታት ችለዋል። ሁለቱም ቡድኖች በመጨረሻው…
Continue Reading
ሪፖርት | የአበበ ጥላሁን ብቸኛ ግን አዞዎቹን አሸናፊ አድርጋለች
ብርቱ ፉክክር በታየበት ጨዋታ አዞዎቹ ተከታታይ ድላቸውን ሲያስመዘግቡ ዐፄዎቹ የውድድር ዓመቱን የመጀመሪያ ሽንፈት አስተናግደዋል። ዐፄዎቹ ከንግድ…
መረጃዎች | 21ኛ የጨዋታ ቀን
የስድስተኛው ሳምንት የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ኢትዮጵያ መድን ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ የውድድር ዓመቱ…
ሪፖርት| ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሀድያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል
ጥቂት የግብ ሙከራ በታየበት የዕለቱ የመጀመርያ ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍፃሜውን አግኝቷል ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ባህርዳር ከተማን ካሸነፈው…
መረጃዎች | 20ኛ የጨዋታ ቀን
የአምስተኛው ሳምንት መገባደጃ የሆኑ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሀዲያ ሆሳዕና የውድድር ዓመቱ…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መድን ነጥብ ተጋርተዋል
ተመጣጣኝ ፉክክር እና ጥቂት የግብ ሙከራዎች የታዩበት ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። ቅዱስ ጊዮርጊሶች ንግድ ባንክ ላይ…
ሪፖርት| ጦሩ ዳግም ወደ ድል ተመልሷል
መቻል ወልዋሎን ሦስት ለባዶ በማሸነፍ ከአንድ ጨዋታ በኋላ ወደ ድል ተመልሷል። ወልዋሎዎች በሲዳማ ቡና ሽንፈት ካስተናገደው…

