ዐፄዎቹ ዋናውን የሊጉን ዋንጫ የሚረከቡበት ቀን ታውቋል

የ2013 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ክለብ የሆነው ፋሲል ከነማ በልዩ ይዘት የተዘጋጀውን ዋናውን ዋንጫ የሚረከብበት ቀን…

የባህር ዳር ስታዲየም በካፍ ግምገማ ተደርጎበታል

ሀገራችን በብቸኝነት አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ የእግርኳስ ጨዋታዎችን እየከወነችበት የምትገኘው የባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ያለበት…

ሉሲዎቹ ሦስተኛ የአቋም መፈተሻ ጨዋታቸውን አሸንፈዋል

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከዩጋንዳ ጋር ጨዋታ ያለበት የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አመሻሽ ላይ ከኢትዮጵያ ከ16 ዓመት…

በፕሪምየር ሊጉ የተጫዋቾች ቅያሪ ላይ አዲስ ደንብ ወጥቷል

የፊታችን እሁድ በሚጀመረው የ2014 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ በጨዋታ መሐል የሚቀየሩ ተጫዋቾችን በተመለከተ አዲስ ደንብ መውጣቱ…

ዋልያው ከዓለም ዋንጫ ጉዞው ተሰናክሏል

በቀጣይ ዓመት ለሚደረገው የዓለም ዋንጫ ለማለፍ የምድብ ፍልሚያዎችን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በደቡብ አፍሪካ አቻው…

ደቡብ አፍሪካን የሚገጥመው የዋልያው የመጀመሪያ አሰላለፍ ታውቋል

በኤፍ ኤን ቢ ስታዲየም ከደቡብ አፍሪካ ጋር የሚጫወተው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ አሠላለፍን ሶከር ኢትዮጵያ አግኝታለች።…

መከላከያ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያሳደጉትን የቡድን አባላት ሸልሟል

በአሠልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ እየተመራ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተመለሰው መከላከያ ዛሬ አመሻሽ የቡድን አባላቱን እውቅና ሰጥቷል።…

ንግድ ባንክ ሁለት አዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአንድ ነባር ተጫዋቹንም ውል አድሷል

ከሰዓታት በፊት የወሳኟን አጥቂ ሎዛ አበራን ውል ያደሰው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአማካዩን ውል ሲያድስ ሁለት አዲስ…

የአፍሪካ ዋንጫ ሀገራችን ገብቶ በይፋ ለዕይታ ቀርቧል

የአህጉሪቱ ትልቁ ዋንጫ የሆነው የአፍሪካ ዋንጫ በቶታል ኢነርጂስ አማካኝነት ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ ለእይታ ቀርቧል። በ1957 መደረግ…

ሎዛ አበራ ውሏን አድሳለች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ወሳኝ አጥቂ የሆነችው ሎዛ አበራ ከክለቡ ጋር ያላትን ቆይታ ማራዘሟን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች።…