በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታውን ለማድረግ ከደቂቃዎች በፊት…
ሚካኤል ለገሠ
ቢኒያም በላይ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተመለሰው መከላከያ የአጥቂ አማካይ እና የመስመር ተጫዋቹን በአንድ ዓመት ውል የግሉ አድርጓል።…
አዳማ ከተማ ለሴቶች ቡድኑ የአሠልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል
ከአሠልጣኝ ሳሙኤል አበራ ጋር የተለያየው አዳማ ከተማ አዲስ አሠልጣኝ ለማግኘት የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል። የ2011 የኢትዮጵያ ሴቶች…
የኢትዮጵያ ቡና እና ዩ አር ኤ ጨዋታን የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
መስከረም ሁለት ዩጋንዳ ላይ በዩ አር ኤ እና ኢትዮጵያ ቡና መካከል የሚደረገውን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ተለይተዋል።…
ተጨማሪ ሁለት ተጫዋች ከዋልያዎቹ ስብስብ ውጪ ሆኗል
ከደቂቃዎች በፊት ሦስት ተጫዋቾችን የቀነሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን ከስብስቡ ውጪ አድርጓል። በአሠልጣኝ ውበቱ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሦስት ተጫዋቾችን ቀንሷል
ከደቂቃዎች በፊት አዲስ አበባ የደረሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሦስት ተጫዋቾችን ቀንሶ ጁፒተር ሆቴል ማረፊያውን አድርጓል። ከፊታችን…
የጣናው ሞገዶቹ አዲስ ምክትል አሠልጣኝ አግኝተዋል
አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱን ዋና አሠልጣኝ አድርገው የሾሙት ባህር ዳር ከተማዎች አዲስ ምክትል አሠልጣኝ ማግኘታቸው ታውቋል። በቀጣዩ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 2-1 ዩጋንዳ
👉”…ዛሬ አሸንፈናል ማለት ሁሉም ነገር ልክ ነው ማለት ግን አይደለም” ውበቱ አባተ 👉”በጨዋታው በታየው እንቅስቃሴ ኢትዮጵያ…
ዋልያዎቹ ከከፍተኛ የጨዋታ ብልጫ ጋር ዩጋንዳን አሸንፈዋል
የዩጋንዳ አቻውን በአቋም መፈተሻ ጨዋታ የገጠመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከከፍተኛ የጨዋታ ብልጫ ጋር ድል ተቀዳጅቷል። ለዓለም…
በቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታውን የሚያደርገው ንግድ ባንክ አሰላለፍ ታውቋል
ከቪሂጋ ኩዊንስ ጋር የሴካፋ ዞን የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ጨዋታውን የሚያደርገው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላለፍ ታውቋል። በግብፅ…