ከሰሞኑን መነጋገሪያ የነበረውን የረሒማ ዘርጋው ለብሔራዊ ቡድን አለመመረጥ ጉዳይ የቡድኑ ዋና አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ማብራርያ ሰጥተዋል።…
ሚካኤል ለገሠ
“በሠራሁት ነገር ተፀፅቼ ንሰሀ ገብቻለሁ…” – ብርሃኑ ግዛው
ሉሲዎቹ ነገ እና ማክሰኞ የሚያደርጉትን የአቋም መፈተሻ ጨዋታን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። ከስምንት ሰዓት ጀምሮ በተከናወነው በዚህ…
ሪፖርት | የጣናው ሞገዶቹ አራተኛ ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል
ወልቂጤ ከተማን ሁለት ለምንም የረቱት ባህር ዳር ከተማዎች ቅዱስ ጊዮርጊስን በመብለጥ ሦስተኛ ደረጃን የያዙበትን ውጤት አስመዝግበዋል።…
ቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ
ነገ አመሻሽ 10 ሰዓት የሚደረገውን የ17ኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ለመጨረሻ ጊዜ ከስምንት…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-2 ፋሲል ከነማ
ከደቂቃዎች በፊት ከተጠናቀቀው የወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ሥዩም…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ ወደ ዋንጫው የሚያደርጉትን ጉዞ አፋጥነዋል
ዐፄዎቹን እና የጦና ንቦቹን ያገናኘው የምሽቱ ተጠባቂ ጨዋታ በፋሲል ከነማ ሁለት ለምንም አሸናፊነት ተጠናቋል። በህመም ምክንያት…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባጅፋር 0-1 ድሬዳዋ ከተማ
በድሬዳዋ አንድ ለምንም አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት የድህረ-ጨዋታ አስተያየት ከአሠልጣኞቹ ተቀብሏል። ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ –…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ሦስት ነጥብ ያገኘበትን ውጤት አስመዝግቧል
የወራጅነት ስጋት ያለባቸው ጅማ እና ድሬዳዋ ያደረጉት ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። በአሠልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም…
ደጋፊዎች ወደ ስታዲየም እንዳይገቡ ተወሰነ
ከ10 የማይበልጡ ደጋፊዎች ወደ ስታዲየም እንዲገቡ ፈቅዶ የነበረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማኅበር በኮቪድ-19 ምክንያት ክልከላ…
የቤትኪንግ የምሽት ጨዋታዎች በቀጥታ የመተላለፋቸው ነገር እርግጥ ሆኗል
አሁን በወጣ መረጃ በድሬዳዋ የሚደረጉት የምሽት ጨዋታዎች በቀጥታ እንደሚተላለፉ ማረጋገጫ ተሰጥቶባቸዋል። የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የቴሌቪዥን…

