ሞሮኮ ለምታስተናግደው የ2022 የሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ የሚያልፉ ቡድኖች የሚለዩበት የምድብ ድልድል ከደቂቃዎች በፊት ወጥቷል። በአሠልጣኝ ብርሃኑ…
ሚካኤል ለገሠ
ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ድቻ
ጥሩ ፉክክር ይታይበታል ተብሎ የሚጠበቀውን የኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ድቻን ጨዋታ እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ያለፉትን ሁለት ጨዋታዎች…
የአፍሪካ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀናት ተገልጿል
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረገው የአፍሪካ የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ የሚሳተፉ ሀገራት የሚለዩበት የምስራቁ ዞን የክለቦች…
ኢትዮጵያ የምታስተናግደው የሴካፋ ውድድር የሚደረግበት ጊዜ እና ቦታ ታውቋል
የምስራቅ እና መካከለኛው የአህጉሪቱ ቀጠና ላይ የሚገኙ ብሔራዊ ቡድኖችን የሚያሳትፈው የሴካፋ ውድድር በየትኛው የኢትዮጵያ ከተማ እና…
እግድ ላይ የነበሩት አራቱ የጊዮርጊስ ተጫዋቾች ውሳኔ ተላልፎባቸዋል
ከቀናት በፊት አራት ወሳኝ ተጫዋቾቹን ያገደው የ27 ጊዜ የሊግ ሻምፒዮኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋቾቹ ላይ አዲስ ውሳኔ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 2-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
በወላይታ ድቻ አሸናፊነት ከተገባደደው ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ዳዊት ሀብታሙ (ምክትል አሠልጣኝ)…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ አንድ እጃቸውን የሊጉ ዋንጫ ላይ አሳርፈዋል
በደረጃ ሠንጠረዡ ግርጌ እና አናት ላይ የሚገኙት አዳማ ከተማ እና ፋሲል ከነማ ያደረጉት ጨዋታ በሊጉ መሪ…
ሪፖርት | ሰበታ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ጣፋጭ ድል አግኝቷል
የ21ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ መርሐ-ግብር የሆነው የባህር ዳር እና ሰበታ ከተማ ጨዋታ ጥሩ…
ሪፖርት | ቡርትካናማዎቹ ከወራጅ ቀጠናው ፈቅ ያሉበትን ውጤት አግኝተዋል
ለወራጅ ቀጠናው ፍልሚያ እጅግ ወሳኝ የሆነው የድሬዳዋ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ በድሬዳዋ አንድ ለምንም አሸናፊነት…
ሪፖርት | ሁለት ግቦች የተቆጠሩበት ጨዋታ በአቻ ውጤት ተገባዷል
በቅዱስ ጊዮርጊስ እና ጅማ አባጅፋር መካከል የተደረገው ጨዋታ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል። በሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ…

