PL 23/24 | Sheer relief for Wolkite Ketema

Second day action of game week 6 saw Mechal and Wolkite Ketema running out with crucial…

Continue Reading

ሪፖርት | ሠራተኞቹ በውድድር ዓመቱ የመጀመሪያ ድላቸውን ተቀዳጅተዋል

በምሽቱ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ በጋዲሳ መብራቴ ብቸኛ ግብ ሻሸመኔ ከተማን 1-0 በመርታት በውድድር ዓመቱ የመጀመሪያ ድሉን…

ሪፖርት| መቻሎች ወደ ሊጉ አናት የተጠጉበትን ድል አስመዝግበዋል

መቻሎች ለተከታታይ ሦስተኛ ጊዜ የ1-0 ውጤት በማስመዝገብ ኢትዮጵያ መድንን አሸንፈዋል። መድኖች በጊዮርጊስ ሽንፈት ከደረሰበት ስብስብ ችኩውሜካ…

ሻሸመኔ ከተማ አሰልጣኙን በይፋ ሾሟል

አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር የተስማማው ሻሸመኔ ከተማ በይፋ አሰልጣኙን ሾሟል። አዲስ አዳጊው ሻሸመኔ ከተማ አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደ…

መረጃዎች| 22ኛ የጨዋታ ቀን

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገም ሲቀጥል የዕለቱን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበናል። ኢትዮጵያ መድን ከ መቻል…

PL 23/24 | The premier league is back in action

Game week 6 of the Ethiopian premier league returned after 26 days break, first day action…

Continue Reading

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የ2ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ

ከጀመረ ሁለተኛ ሳምንቱን ባስቆጠረው የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ በመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች አዳማ ከተማ እና ቦሌ ክ/ከተማ ድል…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

በምሽቱ መርሐግብር ፋሲል ከነማ በግንባር ተገጭተው በተቆጠሩ ሦስት ግቦች ሀምበሪቾን 3ለ0 መርታት ችሏል። በምሽቱ መርሐግብር ሀምበሪቾ…

ሪፖርት| የጦና ንቦቹና ብርቱካናማዎቹ አቻ ተለያይተዋል

ድሬዳዋ ከተማዎች ከሁለት ጨዋታዎች በኋላ ነጥብ ሲያገኙ ወላይታ ድቻዎች ተከታታይ የአቻ ውጤት አስመዝግበዋል። ብርቱካናማዎቹ በአዳማ ከተማ…

መረጃዎች| 21ኛ የጨዋታ ቀን

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ሲመለስ የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ወላይታ…