ላለፉት ሁለት ዓመታት ቋሚ ዋና ጸኃፊ ያልነበረው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዲስ ዋና ጸኃፊ መቅጠሩን አስታውቋል፡፡ ልክ…
ሶከር ኢትዮጵያ
የወልዋሎ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ እሁድ ይካሄዳል
በአማራ እና በትግራይ ክልል ክለቦች መካከል የሚደረጉ የኘሪምየር ሊግ ጨዋታዎች በቀጣይ እንደሚካሄዱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ማክሰኞ ጥር 7 ቀን 2011 FT ፋሲል ከነማ 2-1 ደደቢት [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”] 8′ ሙጂብ…
Continue Readingከፍተኛ ሊግ | የምድብ ሐ አምስተኛ ሳምንት ውሎ
ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ አምሰተኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል አራቱ እሁድ ዕለት ተከናውነው ሀዲያ ሆሳዕና፣ አርባምንጭ…
ሪፖርት | ስሑል ሽረ ከመቐለ 70 እንደርታ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ሽረ ላይ ስሑል ሽረን ከመቐለ 70 እንደርታ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ግብ…
ጅማ አባ ጅፋር የኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ተጋጣሚውን አውቋል
የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሁለተኛ ዙር ድልድል በዛሬው እለት በኮንፌዴሬሽኑ መቀመጫ ካይሮ ይፋ ሲደረግ ከቻምፒየንስ ሊጉ በአል…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሐሙስ ታኅሳስ 18 ቀን 2011 FT ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ጅማ አባ ጅፋር 56′ አቤል ያለው 62′…
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሐሙስ ታኅሳስ 25 ቀን 2011 FT ሲዳማ ቡና 0-0 ጅማ አባ ጅፋር [read more=”ዝርዝር” less=”Read Less”]…
Continue Readingፋሲል ከነማ ከሐረር ወሳኝ ሦስት ነጥቦች ይዞ ተመልሷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታ ወደ ሐረር ያመራው ፋሲህ ከነማ ባለሜዳው ድሬዳዋ ከተማነ 1-0 አሸንፎ…
ቢሾፍቶ አውቶሞቲቭ ክለቡን እንደማያፈርስ ተረጋገጠ
በአምሀ ተስፋዬ እና ዳንኤል መስፍን በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ዘንድሮ ለመጀመርያ ጊዜ ተሳታፊ የሆነው ቢሾፍቱ አውቶሞቲቭ የመፍረስ…

