የክረምቱ ዝውውር መስኮት ለፋሲል ከነማ የሰመረለት ይመስላል። በሊጉ በወቅታዊ ጥሩ አቋማቸው ላይ የሚገኙ ተጫዋቾችን እያስፈረሙ የሚገኙት…
ሶከር ኢትዮጵያ
ጀማል ጣሰው ወደ ፋሲል አምርቷል
በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ፋሲል በሁሉም ስፍራዎች አዳዲስ ተጫዋቾች ለማስፈረም የቆረጠ ይመስላል። ግብ ጠባቂው ጀማል…
የከፍተኛ ሊግ የዛሬ ውሎ| ሽረ እንደሥላሴ ሁለተኝነቱን አረጋጧል
በአምሀ ተስፋዬ እና ሚካኤል ለገሰ ትናንት መካሄድ የጀመሩት የከፍተኛ ሊግ የ28ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲውሉ …
አስራት መገርሳ ሌላው የወልዋሎ ፈራሚ ሆኗል
ከሊጉ ለመሰናበት ከጫፍ ደርሰው ከነበሩ ክለቦች መካከል አንዱ የሆነው ወልዋሎ ዓ.ዩ በቁጥር የበረከቱ ተጨዋቾችን በማስፈረም እየመራ…
ጅማ አባ ጅፋር ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል
ትላንት የ5 ተጫዋቾችን ፊርማ ያገኘው ጅማ አባ ጅፋር ዛሬ ደግሞ ሁለት ተጫዋቾችን ማስፈረሙን አስታውቋል። አክሊሉ ዋለልኝ…
አዳማ ከተማ ዋና እና ምክትል አሰልጣኞችን ቀጥሯል
ከተገኔ ነጋሽ ጋር የተለያየው አዳማ ከተማ የአሰልጣኝ ቡድኑን በአዲስ በማዋቀር ሲሳይ አብርሀምን ዋና አሰልጣኝ፣ ዳዊት ታደሰን…
ይሁን እንዳሻው ወደ ወልዋሎ አምርቷል
ከጅማ አባ ጅፋር ጋር እንደሚቀጥል ሲጠበቅ የነበረው ታታሪው አማካይ ሳይጠበቅ ለወልዋሎ ፈርሟል። ባሳለፍነው የውድድር አመት ሙሉ…
ጸጋዬ ኪዳነማርያም ውላቸውን አድሰዋል
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን በውድድር ዘመኑ አጋማሽ የተረከቡት አሰልጣኝ ጸጋዬ ኪዳነማርያም በወልዋሎ ውላቸውን አራዝመዋል። ዓመቱን አርባምንጭ ከተማን…
የፌዴሬሽኑ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች ተሰይመዋል
በግንቦት ወር ወደ ኃላፊነት የመጣው አዲሱ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ባደረገው ስብሰባ የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎችን ሰይሟል። …
ሥዩም ተስፋዬ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል
መቐለ ከተማ በክረምቱ የዝውውር መስኮት በስፋት ተሳትፎ ማድረጉን ቀጥሏል። አንጋፋው ሥዩም ተስፋዬንም ወደ ክለቡ መቀላቀሉ ተረጋግጧል። …

