አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ ከባድ ቅጣት ተላለፈባቸው

ድሬዳዋ ከተማ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር በነበረው ጨዋታ በዕለቱ ዳኛ የቀይ ካርድ ተመልክተው የነበሩት የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ…

ድሬዳዋ ከተማ በደል ተፈፅሞብኛል በማለት የቅሬታ ደብዳቤ አስገብቷል

በዝናብ እና መብራት ሦስት ቀናቶችን ፈጅቶ ትናንት በተጠናቀቀው የድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨዋታ ዙሪያ ድሬዳዋ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | የጦና ንቦቹ ለተከታታይ ዓመት የፍፃሜ ተፋላሚ መሆናቸውን አረጋገጡ

በኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ መርሃግብር ሸገር ከተማን የገጠመው ወላይታ ድቻ 2ለ0 በመርታት ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት የፍፃሜ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | መቻል እና ወላይታ ድቻ ወደ ግማሽ ፍጻሜው አልፈዋል

በኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ መቻል እና ወላይታ ድቻ ተጋጣሚዎቻቸውን በመርታት ወደ ግማሽ ፍፃሜ…

ሀዋሳ ከተማ በውሰት ወጣት ተጫዋች አስፈርሟል

የአሰልጣኝ ሙሉጌታ ምሕረቱ ሀዋሳ ከተማ አንድ ተጫዋችን በውሰት ከከፍተኛ ሊጉ ክለብ የግሉ አድርጓል። የሊጉን የሁለተኛውን ዙር…

የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የሚደረግበት ቦታ ታውቋል

ስምንት ቡድኖች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የሚደረግበት ቦታ ታውቋል። አርባ አራት ቡድኖችን በአራት ምድቦች…

የኢትዮጵያ ዋንጫ | ሸገር ከተማ እና ሲዳማ ቡና ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋገጡ

የኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀምሩ ሸገር ከተማ እና ሲዳማ ቡና ተጋጣሚዎቻቸውን በመርታት ግማሽ ፍፃሜው…

ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ለቀጣይ የፕሪምየር ሊጉ ጨዋታዎች በሀዋሳ ዝግጅታቸውን የጀመሩት ሀድያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ሸገር ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ አድጓል

18ኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ “ሀ” ጨዋታዎች ዛሬ ሲገባደድ ሸገር ከተማ በታሪኩ ለመጀመሪያ…

ሪፖርት | በጎል ፌሽታ የደመቀው ጨዋታ በዐፄዎቹ አሸናፊነት ተቋጭቷል

በስድስት ጎሎች ያሸበረቀው የፋሲል ከነማ እና መቻል ጨዋታ በዐፄዎቹ የ4ለ2 አሸናፊነት ተደምድሟል። ባለፈው የጨዋታ ሳምንት መቻል…