አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን ያገደው የምስራቁ ክለብ ጊዜያዊ አሰልጣኝ በዛሬው ዕለት መሾሙ ታውቋል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | የአሪያት ኦዶንግ ብቸኛ ግብ አዲስ አበባ ከተማን አሸናፊ አድርጋለች
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ሦስተኛ ጨዋታ መከላከያ እና አዲስ አበባ ከተማን አገናኝቶ የአሪያት ኦዶንግ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዳማ እና ሀዋሳ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ረፋድ ላይ ሲደረጉ አዳማ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማን 2ለ1…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከአራተኛ ሳምንት በኋላ ተቋርጦ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድኑ ዝግጅት ይጀምራል
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ለኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከታንዛኒያ ጋር ለሚያደርገው የማጣሪያ ጨዋታ ዝግጅት…
የፌዴሬሽኑ አስቸኳይ ጉባኤ እና ምርጫ የሚደረግበት ወር እና ቦታ ታውቋል
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ በአርባምንጭ ከተማ ተደርጎ ሲጠናቀቅ ቀጣዩ አስቸኳይ እንዲሁም ደግሞ የምርጫ…
አቶ አበበ ገላጋይ የፌዴሬሽኑ ምክትል ፕሬዝዳንት በመሆን ተመርጠዋል
በአርባምንጭ ከተማ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን እያደረገ የሚገኘው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን በተጓደለው የምክትል ፕሬዝዳንት ቦታ ላይ…
ሶፊያ አልማሙን ወደ ስራ አስፈፃሚነት ተመለሱ
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን በአርባምንጭ ከተማ እያደረገ ባለው የ2014 ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ዕገዳ ላይ የነበሩትን የወ/ሮ…
የኢትዮጵያ የሴቶች ፕሪምየር ሊግ – የሁለተኛ ሳምንት የትኩረት ነጥቦች እና ምርጥ 11
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የ2014 የሁለተኛ ሳምንት ትኩረት የሳቡ አበይት ነጥቦችን እና ምርጥ 11 እንደሚከተለው ተመልክተናቸዋል፡፡…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያዘጋጀው ሲምፖዚየም ዛሬ ተከናውኗል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ነገ ከመደረጉ በፊት ዛሬ ሲምፖዚየም አካሂዷል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን…
“በአፍሪካ ዋንጫው ሀገሬን ለማስጠራት በመመረጤ ደስ ብሎኛል” የካፍ ኤሊት ኢንስትራስተር አብርሃም መብራቱ
በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የካፍ የቴክኒክ ኮሚቴ አባል በመሆኑ ተመርጠው ወደ…

