ሲዳማ ቡና የገንዘብ ቅጣት ሲጣልበት በአራት ተጫዋቾች ላይም ውሳኔ ተሰጥቷል

በአምስተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ በተፈፀሙ የዲሲፕሊን ግድፈቶች ላይ ውሳኔ ተላልፏል፡፡ የኢትዮጵያ ቤትኪንግ…

ወላይታ ድቻ የዕግድ ውሳኔ ተላለፈበት

ውል እያለው ተሰናብቶ በነበረው የግራ መስመር ተከላካይን በተመለከተ ፌዴሬሽኑ  የወሰነው ውሳኔን ተግባራዊ ባላደረገው ወላይታ ድቻ ላይ…

ኢትዮጵያዊያን እንስት ዳኞች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታን ይመራሉ

አራት ኢትዮጵያዊያን ሴት ዳኞች የዓለም ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታን ለመምራት ወደ ዩጋንዳ ያቀናሉ፡፡ ኮስታሪካ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 2-4 ወላይታ ድቻ

ወላይታ ድቻ እና ሰበታ ከተማ ካደረጉት የምሽቱ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል፡፡ አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም-…

የሀዲያ ሆሳዕና እና አዳማ ከተማን ጨዋታን የመራው ዳኛ የቅጣት ውሳኔ ተላልፎበታል

የሀዲያ ሆሳዕና እና አዳማ ከተማን ጨዋታን የመራው ዳኛ የቅጣት ውሳኔ ተላልፎበታል የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ…

ከፍተኛ ሊግ | ሻሸመኔ ከተማ የአዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል

ኤፍሬም ዓለምነህን በዋና አሰልጣኝነት ሾሞ የነበረው ሻሸመኔ ከተማ አስራ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮችን ውልም አራዝሟል፡፡…

ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫን ይመራሉ

አራት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች የኮንፌዴሬሽን ጨዋታን ለመምራት አመሻሽ ወደ ወደ ዲሞክራቲክ ኮንጎዋ ዋና ከተማ ኪንሻሳ ያቀናሉ፡፡ የካፍ…

ከፍተኛ ሊግ | ቡታጅራ ከተማ ዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮችን ውልም አድሷል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ ስር ሲወዳደር የቆየው ቡታጅራ ከተማ አዳዲስ ዘጠኝ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስራ ስድስት…

ጅማ አባጅፋር አራት ተጫዋቾችን በውሰት አንድ ተጫዋች በቢጫ ቴሴራ ወደ ቡድኑ ቀላቀለ

የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለው ጅማ አባጅፋር አራት ተጫዋቾችን በውሰት ውል ወደ ክለቡ ሲቀላቅል የሀላባ ከተማውን ወጣት አማካይ…

በአዳማ ከተማ ሲሰጥ የነበረው የዲ ላይሰንስ ስልጠና ተጠናቀቀ

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት በኦሮሚያ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስተባባሪነት ከኅዳር 1 ጀምሮ በአዳማ ከተማ ለሠላሳ…