ሀዋሳ ከተማ በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ ምትክ ጊዜያዊ አሰልጣኝ ሾሟል

የሀዋሳ ከተማ ቦርድ አሰልጣኝ አዲሴ ካሳን ከአሰልጣኝነት ሲያነሳ ከ20 ዓመት ቡድኑ አሰልጣኝ ብርሀኑ ወርቁን ጊዜያዊ አሰልጣኝ…

ወላይታ ድቻ የመጀመሪያ ተጫዋቹን ሲያስፈርም የደጉ ደበበን ውልም አራዝሟል

የጦና ንቦቹ የግራ መስመር ተከላካዩ አበባው ቡጣቆን ሲያስፈርሙ የደጉ ደበበን ውል አራዘሙ፡፡ አሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳን ከጊዜያዊ…

ሰባት የፕሪምየር ሊጉ ክለቦች ክፍያ እስኪፈፅሙ ታግደዋል

ሰባት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች ለውድድር የሚያስፈልገውን ገንዘብ መክፈል ባለመቻላቸው ከዛሬ ጀምሮ ከፕሪምየር ሊጉ ታግደዋል፡፡ የኢትዮጵያ…

የወልቂጤ ሜዳ በድጋሚ ሊገመገም ነው

ዛሬ በጁፒተር ሆቴል እየተደረገ ባለው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአንደኛው ዙር ግምገማ ላይ የወልቂጤ ሜዳ እየተነሳበት ባለው…

ፕሪምየር ሊጉ ከዐቢይ ኮሚቴነት ወደ ኩባንያነት ተለውጧል

የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ዐቢይ ኮሚቴ ህጋዊ የኩባንያ ዕውቅና አግኝቶ “የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካምፓኒ” ወደሚለው ስያሜ ተቀይሯል፡፡…

ድሬዳዋ ከተማ ከሦስት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ተለያየ

ተከላካዩ ዘሪሁን አንሼቦ፣ አማካዩቹ አማኑኤል ተሾመ እና ዋለልኝ ገብሬ ከድሬዳዋ ጋር የስድስት ወራት የውል ኮንትራት እየቀራቸው…

ሀዲያ ሆሳዕና ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ትናንት ሳሊፉ ፎፋናን በማስፈረም ወደ ዝውውር የገባው ሀዲያ ሆሳዕና አሁን ደግሞ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋችች አስፈርሟል። ቢኒያም…

ሀዲያ ሆሳዕና አይቮሪኮስታዊውን አጥቂ አስፈረመ

አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም የሁለተኛው ዙር ፈራሚ ተጫዋች በማድረግ አይቮሪኮስታዊው የስሑል ሽረ አጥቂ ሳሊፍ ፎፋናን አስፈርመዋል፡፡ ዐምና…

ወላይታ ድቻ ጊዜያዊ አሰልጣኙን በቋሚነት ሾመ

ወላይታ ድቻን በጊዜያዊነት ተረክቦ የውጤት መሻሻል ያሳየው አሰልጣኝ ደለለኝ ደቻሳ በቋሚ ውል ቡድኑን ተረክቧል፡፡ አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ…

የሀዋሳ ረዳት አሰልጣኝ ከክለቡ ጋር ይገኛሉ

በትናንት ዘገባችን ከክለቡ መሰናበታቸውን ገልፀን የነበረው የክለቡ ረዳት አሰልጣኝ አምጣቸው ኃይሌ አሁንም ከክለቡ ጋር ይገኛሉ፡፡ በትናንቱ…