በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ አሻራቸውን ማሳረፍ አሰልጣኞች አንዱ በሆኑት አሰልጣኝ ከማል አህመድ ስም የተቋቋመው የታዳጊዎች ማሰልጠኛ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ለአሰልጣኝ ከማል አህመድ የታዳጊዎች ማሰልጠኛ ማዕከል የገቢ ማሰባሰቢያ ሊደረግ ነው
በኢትዮጲያ እግር ኳስ ታሪክ ከሚጠቀሱ ውጤታማ አሠልጣኞች መካከል አንዱ የሆኑት አሰልጣኝ ከማል አህመድ ላቋቋሙት የታዳጊዎች ማሰልጠኛ…
ሀዲያ ሆሳዕና እዮብ ማለን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል
ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለማደግ ከጫፍ ደርሶ በመቐለ ከተማ ተሸንፎ ሳይገባ የቀረው ሀዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው…
ወላይታ ድቻ እርቅይሁን ተስፋዬን አስፈርሟል
ወላይታ ድቻ የመሀል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋች እርቅይሁን ተስፋዬን አስፈርሟል፡፡ በ2007 ሙገር ሲሚንቶን ለቆ ሀዲያ ሆሳዕናን…
ያስር ሙገርዋ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል
ወላይታ ድቻ በዝውውር መስኮቱ ተጫዋቾች ቢለቁበትም አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ክለቡን እያጠናከረ ይገኛል፡፡ በዛሬው እለትም ዩጋንዳዊው ያስር…
ወላይታ ድቻ ሶስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት በሜዳው ደደቢትን 4-2 በሆነ ውጤት በማሸነፍ በሊጉ መቆየቱን ያረጋገጠውና የጥሎ ማለፍ…